Page 1 of 1
ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 02:25
by Tiago
ክህደቱ አያሌው የኢትዮጵያን ሕዝብ በመክዳት ከወያኔ ጋር ይሰራ እንደነበረው አሁንም ከአብይ ጋር ገጥሞ እንደሚሰራ የታወቀ ነው። መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል እንዲሉ አገርና ሕዝብ መሸጡን እቀጥላለሁ ቢል ይሻለዋለሰ።
Re: ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 07:01
by experts
Tiago ከብት ምነው ማይበላህን ታሳክካለህ። ዘንድሮ እንደሆነ የደንቆሮና እብድ ዘመን ሆንዋል። ይልቅ ጠበል ቦታ ሂድ። ጅላንፎ ትንሽ አታፍርም ሴታሴት
Re: ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 18:38
by Tiago
Tiago ከብት ምነው ማይበላህን ታሳክካለህ። ዘንድሮ እንደሆነ የደንቆሮና እብድ ዘመን ሆንዋል። ይልቅ ጠበል ቦታ ሂድ። ጅላንፎ ትንሽ አታፍርም ሴታሴት
Experts
Whatever garbage you scribbled above dipicts what sort of a dimwitted person you are.
Perhaps you ask ክሕደቱ his chattering with sibhat,bereket and Getachew.
It's always wise to say nothing if you have nothing useful to say.
Re: ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 20:13
by Misraq
Re: ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 20:36
by union
You are correct
ግን ልደቱ እኮ ከድቶ አያውቅም። ማንነው የከዳው። አንድም ቀን የራሱን የአገውን ህዝብ ሲከዳ አይቼም ሰምቼም አላውቅም።
Tiago wrote: ↑14 Jan 2025, 02:25
ክህደቱ አያሌው የኢትዮጵያን ሕዝብ በመክዳት ከወያኔ ጋር ይሰራ እንደነበረው አሁንም ከአብይ ጋር ገጥሞ እንደሚሰራ የታወቀ ነው። መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል እንዲሉ አገርና ሕዝብ መሸጡን እቀጥላለሁ ቢል ይሻለዋለሰ።
Re: ክህደቱ አያሌው has a pact with PP
Posted: 14 Jan 2025, 21:48
by Dama
Tiago wrote: ↑14 Jan 2025, 02:25
ክህደቱ አያሌው የኢትዮጵያን ሕዝብ በመክዳት ከወያኔ ጋር ይሰራ እንደነበረው አሁንም ከአብይ ጋር ገጥሞ እንደሚሰራ የታወቀ ነው። መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል እንዲሉ አገርና ሕዝብ መሸጡን እቀጥላለሁ ቢል ይሻለዋለሰ።
Lidetu is filthy rich, 596,000,000 USD in 2025. More than half-billion usd.
I wonder how?