Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Horus » 13 Jan 2025, 00:08

A failed & defunct backward looking ideology! It is the law of nature that everything changes, so will Addis Abeba, so will Ethiopia! and, WHEN IS THIS PROJECT MOVING TO WEST ADDIS ABEBA - MERKATO, ADDIS KETEMA & KOLFIE????

Tiago
Member
Posts: 2514
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Tiago » 13 Jan 2025, 01:34

wanabe intellectual :lol: :lol:
inhuman,inconsistent ተልካሻ አማራ ጠል ከርሣም ጉራጌ

Odie
Member
Posts: 2540
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Odie » 13 Jan 2025, 03:23

Tiago wrote:
13 Jan 2025, 01:34
wanabe intellectual :lol: :lol:
inhuman,inconsistent ተልካሻ አማራ ጠል ከርሣም ጉራጌ
How do you know he is gurage?
He is singing for his own motive.
I happen to be a gurage but I object all his posts now because there is no substance in the post. It is not even digested. It is diluting any opposition of the criminal oromo ethnofascists. It is deliberate and worse than regular TPLF and PP cadre posts.
He posts everything about sodo gurage, very small region, in the name of gurage which does not necessarly represents Gurage by any means. Sodo gurage is just a small area North east of gurage proper. Unfortunately people from that region seem to work in unison with Oromo criminals now probably for their benefit. They have business interest in addis and as in previous posts the oromo ethnofascists are trying to develop a place called Tyia Tikil dingay in their region for being servant to them. They are very small in number who probably regret for not benefiting from TPLF and now they are partners with Oromo fascists. They are trying to popularize themselves as if they are proto gurage which they are not. They are the closest to Oromo in land and intermarriage. They intermarry with Amhara and Oromo, not even with the rest of Gurage.
Their loyalty is nothing unusual as abiy married amhara and people who call themselves amhara are his ardent defenders. Infact he depends on their protection no less than Oromo gangs. The symbolic president is an amhara but no body knows the truth.
I don’t think it is helpful to go further. Oromo barbarians destroyed a village and its residents while sleeping at night in the same region called sodo/kistane. The sodo/kistane did not utter a word bs they support Abyiot.
So, it shows how people/many Ethiopians are opportunists and exploit the situation to their selfish use even when other people are droned or slaughtered like a sheep.That is why we say, challenge these corrupt people or group instead of insulting the whole ethnic group. I hope you get it if you are an Ethiopian. If you are a shabiya conscript, it is your job to insult, attack, devide Ethiopians; that is for fact!

Selam/
Senior Member
Posts: 14274
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Selam/ » 13 Jan 2025, 09:51

ማሜ ማሜ ጭልፊቱ

ካድሬ የሚጠየፈውንና ለአቶ ዓብዮት ኮሪዶር አላሽቃብጥም ያለውን ሁሉ ለውጥ የማይፈልግ reactionary ብለህ ከከሰስክ፣ እኛ ደግሞ ስለኮሪዶር ብቻ እንጂ ስለሚገፉት፣ ስለሚታሰሩትና ስለሚገደሉት ትንፍሽ አንልም ያላችሁትን ወራዳ ተባዮች morally bankrupted mfkrs እንላችኋለን። በስጋዊ ፍርድ ታሸንፍ ይሆናል እንጂ በህሊና ፍርድ ለሆድህ ያደርክና ስብዕና የሌለህ ሸውራራ ተብለህ ወደ ገደል ውስጥ መወርወር አለብህ።

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Right » 13 Jan 2025, 11:37

If anybody wants to know why Ethiopia is struggling to stand up on its own feet for years, then there you have it: Horus and the EPRP generation of the 60s.

They are always in the lookout for self serving opportunities. Be it to copying from Soviet communists or trying to replicate a city of Singapore in look only.
They don’t give a f for Ethiopia or the people. They blabbered it to confuse people.

Only a retarded lowlife person who has never been to school or a hyena like opportunists that can support a money laundering scheme called Corridor development.
MOLACHA LEBA

Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Horus » 13 Jan 2025, 14:39

ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም። እናንተም ከመጣችሁበት ማህበረሰብና ባህል (ካልቸር) እንዲሁም ከማህበረሰባችሁ ባህሪ ርቃችሁ እንደ ማትወድቁ ግልጽ ነው ። የሃሳብም ሆነ የኃይል ፣ የመሳሪያም ሆነ የትርክት አምባገነንነት ከተፈጠርን ጀምረን በንጉሱም፣ በመንግስቱም፣ በመለስም ፣ በአቢይም እናውቀዋለን። ቢያንስ እነሱ ገነንነታቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉበት ቋሚ ጦርና ፖሊስ ነበራቸው፣ አላቸው። እናንተ ግን ታሳፍራላችሁ! በሳይበር አለም ላይ ኮምፒዩተር ተጎልታችሁ ሌሎች ሰዎች ምን ማሰብ፣ ምን ማመን፣ ምን መናገር እንዳለባቸው ለመቆጣጠር ፣ ለመገደብ ፣ ለማቆም የምትቃዡ ራሳችሁን የማታውቁ፣ ከንቃተ ህሊና የራቃችሁ ፍጹም ፍጹም የምታሳዝኑ ያይምሮ ምስኪኖች ናችሁ።

እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት ይላል ዊዝደም! እናንተን መሰል ግብዝ የመንግስት ስልጣን ቢይዝ ምን አይነት የሃሳብ እስር ቤትና ያንጎል ተቆጣጣሪ ፖሊስ እንደ ምትሆኑ አይደለም በስንት ገነኖች ስር ያለፍነው ዛሬ የተወለዱት እያዩት ነው። ደግሜ ልንገራችሁ! እናንተ በራሳችሁ ሕይወት ውስጥ ያለን ቀውስ ማኔጅ ማድረግ የተሳናችሁ፣ የራስችሁን ሃሳብና የሕይወታችሁ አላማ ምን እንደ ሆነ መገንዘብ ያቃታችሁ የራሳችሁን ሳይኮሎጂካል ስብራቶችን ለማከም ቀንና ለሊታችሁን የምታባክኑ ብኩን አሳዛኝ ምስኪኖች ናችሁ።

ሆረስ ማን መሆን እንዳለበት፣ ምን መሆን አንዳለበት፣ ምን ማሰብ እንዳለበት፣ ማንን መደገፍ ፣ ማንን መቃወም እንዳለበት 10000% የሚወስነው እራሱ ሆረስ ሲሆን እናንተ እስከ ዘመን ፍጻሜ! እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ምንም ምንም ምንም ማድረግ አትችሉም!!!!!!!!!!!!!!! ይህን የ7 አመት ልጅ የሚያውቀውን ሃቅ የማወቅ ችሎታ የሌለው አንጎል ተሸክማችሁ በዚህ እድሜታችሁ ሃፍረት ካልተሰማችሁ እራሳችሁን እንደ ሙታን ቁጠሩ!!!!!! ይህ ስድብ አይደለም! ይህ ምን ያክል እንደ ምታሳዝኑ መግለጫ ነው!!!!

ሕይወታችሁ ምን ያክል ዋጋ ቢስ ቢሆን ይህን ያክል ግዜያችሁን የእኔ ሆረስን አንጎል ለመቆጣጠርና የናንተን ሃሳብ እንዳስብላችሁ ይህን ሁሉ የምትባክኑት???? ታዲያ ከዚህ በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር አለ?

Selam/
Senior Member
Posts: 14274
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Selam/ » 13 Jan 2025, 15:05

አንድ ወዳጄን መልካም ገና ልመኝለት አዲስ አበባ ደውዬ ነበር። ለዘብተኛ ካድሬ ስለሆነም በል እንግዲህ በሰራችሁት ስታንዳርዱን የጠበቀ ውብ ጎዳና ላይ የገና ዳቦህን እየገመጥህ ተምነሽነሽበት ብዬ አሾፍኩበት።

የእንጀራ ጉዳይ ሆኖብን ነው፣ ዪቱብ እያየህ አትሞኝ አለኝ። ቅኔው ገብቶኛል!

Selam/
Senior Member
Posts: 14274
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Selam/ » 13 Jan 2025, 15:22

ማሜ ማሜ ጭልፊቱ

የምትመልሰው ሃሳብ ስታጣ ኢትዮ ፎረም ለእኔ ብቻ መፈንጫ መሆን አለበት ማለት ጀመርክ። አንተን የገነተርከውን ሽማግሌ እንኳን እኛ እራስህም መቆጣጠር አልቻልክም። ዛሬ ስንት ጊዜ ነው የሸናኸው?

የካድሬ አፍህን መክፈት መብትህ ነው። እኛም በተመጣጣኝ መልስ መስጠትና ቁም ስቅልህን ማሳየት መብታችን ነው። ካልተስማማህ ወደ ሰሜን ኮሪያ ሂድ። ቅጥቅጥ!

Horus wrote:
13 Jan 2025, 14:39
ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም። እናንተም ከመጣችሁበት ማህበረሰብና ባህል (ካልቸር) እንዲሁም ከማህበረሰባችሁ ባህሪ ርቃችሁ እንደ ማትወድቁ ግልጽ ነው ። የሃሳብም ሆነ የኃይል ፣ የመሳሪያም ሆነ የትርክት አምባገነንነት ከተፈጠርን ጀምረን በንጉሱም፣ በመንግስቱም፣ በመለስም ፣ በአቢይም እናውቀዋለን። ቢያንስ እነሱ ገነንነታቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉበት ቋሚ ጦርና ፖሊስ ነበራቸው፣ አላቸው። እናንተ ግን ታሳፍራላችሁ! በሳይበር አለም ላይ ኮምፒዩተር ተጎልታችሁ ሌሎች ሰዎች ምን ማሰብ፣ ምን ማመን፣ ምን መናገር እንዳለባቸው ለመቆጣጠር ፣ ለመገደብ ፣ ለማቆም የምትቃዡ ራሳችሁን የማታውቁ፣ ከንቃተ ህሊና የራቃችሁ ፍጹም ፍጹም የምታሳዝኑ ያይምሮ ምስኪኖች ናችሁ።

እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት ይላል ዊዝደም! እናንተን መሰል ግብዝ የመንግስት ስልጣን ቢይዝ ምን አይነት የሃሳብ እስር ቤትና ያንጎል ተቆጣጣሪ ፖሊስ እንደ ምትሆኑ አይደለም በስንት ገነኖች ስር ያለፍነው ዛሬ የተወለዱት እያዩት ነው። ደግሜ ልንገራችሁ! እናንተ በራሳችሁ ሕይወት ውስጥ ያለን ቀውስ ማኔጅ ማድረግ የተሳናችሁ፣ የራስችሁን ሃሳብና የሕይወታችሁ አላማ ምን እንደ ሆነ መገንዘብ ያቃታችሁ የራሳችሁን ሳይኮሎጂካል ስብራቶችን ለማከም ቀንና ለሊታችሁን የምታባክኑ ብኩን አሳዛኝ ምስኪኖች ናችሁ።

ሆረስ ማን መሆን እንዳለበት፣ ምን መሆን አንዳለበት፣ ምን ማሰብ እንዳለበት፣ ማንን መደገፍ ፣ ማንን መቃወም እንዳለበት 10000% የሚወስነው እራሱ ሆረስ ሲሆን እናንተ እስከ ዘመን ፍጻሜ! እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ምንም ምንም ምንም ማድረግ አትችሉም!!!!!!!!!!!!!!! ይህን የ7 አመት ልጅ የሚያውቀውን ሃቅ የማወቅ ችሎታ የሌለው አንጎል ተሸክማችሁ በዚህ እድሜታችሁ ሃፍረት ካልተሰማችሁ እራሳችሁን እንደ ሙታን ቁጠሩ!!!!!! ይህ ስድብ አይደለም! ይህ ምን ያክል እንደ ምታሳዝኑ መግለጫ ነው!!!!

ሕይወታችሁ ምን ያክል ዋጋ ቢስ ቢሆን ይህን ያክል ግዜያችሁን የእኔ ሆረስን አንጎል ለመቆጣጠርና የናንተን ሃሳብ እንዳስብላችሁ ይህን ሁሉ የምትባክኑት???? ታዲያ ከዚህ በላይ ምን የሚያሳዝን ነገር አለ?

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: The Reactionary Ideology of Anti-Corridorism

Post by Right » 13 Jan 2025, 15:28

Horse posted a propaganda work about the so called corridor development. To cover up a money laundering scheme.

When he is busted naked, he scribbled garbage as an excuse. As usual no substance but name calling.

Don’t forget that Ethiopia belongs to the 120 million citizens not to a very few selected thieves.
MOLACHA LEBA.

Post Reply