Page 1 of 1

እንደማስታውሰው፥ ጀዋር ESAT ላይ መጥቶ ፦ ሁላችንም አንድ ነን ካለ በኋላ ማግስት Aljazeera ላይ ጉብ ብሎ Oromo First አለ። ከዚያም በኋላ ቄሮችን ገጀራ አሲዞ ሲያሸብረን ከረ

Posted: 12 Jan 2025, 22:39
by EwnetYashenifal
እንደማስታውሰው፥ ጀዋር ESAT ላይ መጥቶ ፦ ሁላችንም አንድ ነን ካለ በኋላ ማግስት Aljazeera ላይ ጉብ ብሎ Oromo First አለ። ከዚያም በኋላ ቄሮችን ገጀራ አሲዞ ሲያሸብረን ከረመ። ከዚያም በኋላ ተከበብኩ ብሎ ንጹሐንን አስፈጀ። አልረሳነውም።