Page 1 of 1

ውለታ ቢሱ አንዳርጋቸው ጽጌ!

Posted: 12 Jan 2025, 19:19
by Axumezana
ከጥንት ከጥዋቱ ትግራይ ሸፍቶ
ወይን ማርኮት ገባር ቤት አስጠግቶ
ሆዱን ታሞ እዳሪው ላይ ተኝቶ
ገባሩ አጠበው እንደ ህፃን አንስቶ

ይህንን ሲያስብ በልቅሶ ተንሰቅስቆ
የአዞ እንባ ልቡ በቀል ሰንቆ

ወይን ቢሸኘው በሰላም ሱዳን
አራት ኪሎ ቀንቶት ሲገባ ወይን
አንዳርጋቸው ከተፍ ስልጣን ሊለምን
የተሰጠው ስልጣን ባያረካው ልቡን
ኤርትራ ገባ ሊካድም ኢሱን
ወያኔን ከድቶ ባለውለታውን

ወይን አአ ሲተም ሁሉም ሲል ዋይ ዋይ
በአረመኔነት ጨፍጭፉት ንትግረዋይ
የአብይ ወኢሳያስ ሃሳዊ ነብይ

ያጠበውን የገባሩን ውለታ ረስቶ
አንዳርጋቸው ክህደቱ የኢሱ ቀበቶ
ዛሬም ይላዝናል አብይን ከድቶ
ብርሃኑንም ከዳ ብፃይነትን ረስቶ