Page 1 of 1

ግራ የተጋባው አብይና አጃቢዎቹ!

Posted: 12 Jan 2025, 14:22
by Axumezana
የሾሞውን አምላክ ችላ ብሎ
ትግራይን ወረረ በኢሳያስ ታዝሎ
የግብፅ እስካሪ መሆኑን እያወቀ
ኢሳያስን ታምኖ ጥርሱ ወላለቀ
ግርማ መጎሱን አስላጭቶ
የአብይ ነገር ማታ ሆነ እንኩቶ
አሁንም አልመሸም ንስሃ ግባ
አለያም መጣል ነው ሆነህ ገለባ


https://youtube.com/shorts/3GO10TErQUo? ... mE6q6TAFNg

Re: ግር የተጋባው አብይና አጃቢዎቹ!

Posted: 12 Jan 2025, 15:09
by Dama
Axumzerenga
You are grieving about TPLF loss of power to clown Abiy Ahmed more than TPLF itself. I hope I am right.

Re: ግር የተጋባው አብይና አጃቢዎቹ!

Posted: 12 Jan 2025, 16:01
by Axumezana
Damat,

Did you forget what happened & happening the innocent Tigray people ?