Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34508
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Horus » 11 Jan 2025, 20:27

Abere
Senior Member
Posts: 12860
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Abere » 11 Jan 2025, 20:35

Horus,

Just wondering why you are so busy and focused entirely on Addis Ababa? Addis Ababa is no more the center of gravity, it is a den for criminal Orommuma who su.ck the blood and wealth of Ethiopians.

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Odie » 11 Jan 2025, 20:55

Abere wrote:
11 Jan 2025, 20:35
Horus,

Just wondering why you are so busy and focused entirely on Addis Ababa? Addis Ababa is no more the center of gravity, it is a den for criminal Orommuma who su.ck the blood and wealth of Ethiopians.

Abere!
This forum is full of scumbag diaspora cadres!
Shabiya snakes, TPLF leftover sickos, PP/OPD/OLF/OLA paid scam posters, Yes-men, servants, abiy worshipers :mrgreen:
Dividers
Confused souls
Outright crazy personalities
Narcists
The list never ends
Save yourself and select people.

Horus
Senior Member+
Posts: 34508
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Horus » 11 Jan 2025, 21:05

አበረ፣

በመጀመሪያው መስመር ላይ ጥያቄ ጠይቀህ በሁለተኛው መስመር ላይ የራስክን ሃሳብ አስፍረሃል ማለትም ሌላው ሰው የአንተ ሃስብ ስላለተከተለ ተሳስቷል የማለትን ያህል ። ከዚህ ቀደም ደጋግሜ ያሻህን ሃሳብ ማመን ትችላለህ ግን አንድን ፋክት፣ አንድን እውነታ የመሻር ችሎታ የለህም፣ አትችልም ብያለሁ።

እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉትን አርቲስቶች ምን እንደ ሚሰሩ እንኳን የመመልከት እና ስለነዚህ የአርት ስራዎች ሃሳብ የመስጠት ችሎታ አንድም የለህም ወይም አትፈልግም ። ባንተ ምኞት ሌላ ሰው ያንተን ሃሳብ እንዲያከብርልህ ትፈልጋለህ አንተ ግን የአለም እውነታን የመመልከት ድፍረት የለህም።

አዲስ አበባ አይደለም የኢትዮጵያ የግራቪቴሽናል ኃይል ማዕከል ብቻ ሳትሆን ወደፊት ኢትዮጵያ የምትሆነው ዛሬ አዲስ አበባ የሚሆነው ነገር ነው። ኢትዮጵያ ወደ ፊት ምን እንደ ምትመስል ለማየት ከፈለግ ዛሬ አዲስ አበባ የሚሆነውን ማየት ነው።

አዲስ አበባ የነገይቱ ኢትዮጵያ ሞዴል ነች!

ሰላም

Horus
Senior Member+
Posts: 34508
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Horus » 11 Jan 2025, 21:27

THE ADDIS ABEBA INTERNATIONAL SCHOOL

Abere
Senior Member
Posts: 12860
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Abere » 12 Jan 2025, 19:49

ሆረስ፤

ጥያቄውን ለመመለስ ያቀረብከው ምሳሌ በቂ አይደለም። የመጀመሪያው መነሻ ጥያቄ በሚከተሉት እውነታዎች ዕይታ ግምት ለማገዝ ያህል ነበር ዘርዘር ያደረግሁት። አዲስ አበባ ለምን ስበቷ እንዳልበረደ አሁን የእነማን ከተማነች እንደሆነች እንኳን ለመግልጽ አልፈለግህም። እነማን ማንን ያፈናቀሉ እንደሆነ፤ በትርክት ላይ በመመስረት የእኛን መሬት እያስመለስን ነው የሚሉ ቡድን እንደሆነ ማብራራት እንደት ተሳነህ? አዲስ አበባ የኦሮሙማ ማጎሪያ እስር ቤት እንደ አሸን የፈላባት፤ መጋዘን እና የኦሮሙማዎች ህንጻ ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ታፍኖ መጥቶ ማጎሪያ ( የሶርያ አይነት) እስር ቤት ስለመሆኑ የዐደባባይ እውነት ነው።

በእኔ ዕይታ ከእውነት የራቀ የአዲስ አበባን ገጽታ በመደጋገም በመለጠፍህ ከአዳነች አበቤ ሪፓርት አሻሽሎ የቀረበ እስኪ መስል ነው የሆነብኝ።

Horus wrote:
11 Jan 2025, 21:05
አበረ፣

በመጀመሪያው መስመር ላይ ጥያቄ ጠይቀህ በሁለተኛው መስመር ላይ የራስክን ሃሳብ አስፍረሃል ማለትም ሌላው ሰው የአንተ ሃስብ ስላለተከተለ ተሳስቷል የማለትን ያህል ። ከዚህ ቀደም ደጋግሜ ያሻህን ሃሳብ ማመን ትችላለህ ግን አንድን ፋክት፣ አንድን እውነታ የመሻር ችሎታ የለህም፣ አትችልም ብያለሁ።

እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያሉትን አርቲስቶች ምን እንደ ሚሰሩ እንኳን የመመልከት እና ስለነዚህ የአርት ስራዎች ሃሳብ የመስጠት ችሎታ አንድም የለህም ወይም አትፈልግም ። ባንተ ምኞት ሌላ ሰው ያንተን ሃሳብ እንዲያከብርልህ ትፈልጋለህ አንተ ግን የአለም እውነታን የመመልከት ድፍረት የለህም።

አዲስ አበባ አይደለም የኢትዮጵያ የግራቪቴሽናል ኃይል ማዕከል ብቻ ሳትሆን ወደፊት ኢትዮጵያ የምትሆነው ዛሬ አዲስ አበባ የሚሆነው ነገር ነው። ኢትዮጵያ ወደ ፊት ምን እንደ ምትመስል ለማየት ከፈለግ ዛሬ አዲስ አበባ የሚሆነውን ማየት ነው።

አዲስ አበባ የነገይቱ ኢትዮጵያ ሞዴል ነች!

ሰላም

Odie
Member
Posts: 2571
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Odie » 12 Jan 2025, 20:07

Abere wrote:
12 Jan 2025, 19:49

In a country where people vanish daily, human right abuse is rampant, more than half of it is at war with itself, it is a crime to post about corridor development or any other development as if you are not able to see the other side of the coin. It is an insult to the people who are supposed to watch the post. It should be just a brazen cadre work. It is not expected from any one unless that person is a profiteer.

Affable
Member
Posts: 242
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Affable » 12 Jan 2025, 20:50

በጣም የሚገርመኝ ነገር ትራይባል ፓለቲካ እንጠላለን የሚሉ ሰዎች አዲስ አበባና አዲስ አበቤዎችን ሲጠሉ መስማት ነው። ብዙ አዲስ አበባንና ነዋሪዋን የሚመስል ክፉለሀገሮች በፈጠርን ቁጥር አንድነቷ የፀና ፣ ጠላቶቻችን በቅናት የሚቃጠሉባት ግን ምንም ማረግ የማይችሏት ታላቋን ኢትዪጺያ እንፈጥራለን። ጠላቶቻችንም ያ ገብቶአቸዋል። በሆነ ባልሆነ የሚጮሁትን እሪታ ልብ በሉ።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 15671
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: THE ADDIS ABEBA ART COMMUNITY - BEAUTIFUL!!!

Post by Fiyameta » 12 Jan 2025, 20:53

Post Reply