Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36314
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Another Earth Quake Hit Cursed-Land-Ethiopia 2Day.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 11 Jan 2025, 06:30


Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/

ከደቂቃዎች በፊት በአፋር ክልል አሚባራ አካባቢ 5 ነጥብ 2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
******
(ኢፕድ)

በአፋር ክልል አሚባራ አካባቢ 5 ነጥብ 2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ዩ.ኤስ ጅኦሎጂካል ሰርቬይ አሳውቋል።

ቦታው ከሰሜን ሸዋ 29 ኪሎ ሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ንዘረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካቢዎች መሰማቱን ምንጮቻችን ጠቅሰዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት ከ20 አካባቢ ነው የተከሰተው።

በዚሁ ሌሊት 8 ሰዓት ከ 42 ላይ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 86 የመሬት መንቀጥቀጥ በአፋር ገርባ አካባቢ ተከስቷል።

የመሬት መንቀጥቀጡ ከመተሐራ በ23 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንደተከሰተ ከሞባይል መተግበሪያዎች መመልከት ችለናል።

በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ እንቅስቃሴውን አልጨረሰም በተባለው እሳተ ገሞራ አማካኝነት እየተፈጠረ ነው የተባለው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ ባለፉት ቀናት እስከ 5 ነጥብ 8 በሬክተር ስኬል የተመዘገበ ርዕደ መሬት ማስከተሉ የሚታወስ ነው።
=====================================================================================================================
በ1 ሰዓት ውስጥ 3 የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ‼️

5 ነጥብ 1 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ከኢትዮጵያ ከአዋሽ በስተሰሜን ምዕራብ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መከሰቱን የአውሮፓ-ሜዲትራኒያን የመሬት መንቀጥቀጥ ማዕከል (EMSC) መመዝገቡን አስታውቋል።

በ1 ሰዓት ውስጥ 3 ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱንም ገልጿል።

ርዕደ መሬቱ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር (ቅዳሜ ጃንዋሪ 11 ቀን 2025) ማለዳ በሀገሪቱ አቆጣጠር ከጠዋቱ 3፡19 (9:19) ሰዓት ላይ በአዋሽ፣ አፋር፣ 10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ የደረሰ ነበር።

ይህ ሶስተኛው ነው። ከዛ በፊት በደቂቃዎች ልዩነት 4.9 እና 5.1 በሬክተር ስኬል የተመዘገቡ መንቀጥቀጦችም ደርሰዋል። :lol: :mrgreen: