Page 1 of 1

የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም

Posted: 11 Jan 2025, 05:19
by DefendTheTruth
የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም። በሬ ብሆን ኖሮ፣ ብያንስ ለቅርጫነት ለጎረቤት ኖዋሪዎች በመለስተኛ ዋጋ ይሸጣል፣ ያረጀ ፈረስ ያንን እንኳ አያገኝም። የወደቀ እቃ!

Re: የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም

Posted: 11 Jan 2025, 05:38
by Wedi
ጋላ ኤርሚያስ ምን እያለን ነው? እውን ያረጀ ፈረስ ከጋላ ኤርሚያስ በላ አለ? :lol: :lol: :lol:

Re: የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም

Posted: 11 Jan 2025, 09:06
by Right
What has been said about BERHANU Nega @ Andy Tsigie is correct. We have been saying it all along.

Where was Mr Wakijira then? He has been dancing with them as the buffet table set up by Egypt & tiny Eritrea.

Mr. Wakijira & co. Should look in the mirror. Obviously they are now changing sides to have a piece of the corridor loot.

Make no mistake Fano is coming slowly but surely.

Re: የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም

Posted: 11 Jan 2025, 10:12
by Noble Amhara

Re: የራጀ ፈረስ ተቀየረ፣ ፈረስ ስያረጅ አዉጥቶ ለጅብ ከመስጠት ሌላ አማራጭ የለም

Posted: 11 Jan 2025, 12:40
by DefendTheTruth
Right wrote:
11 Jan 2025, 09:06

Make no mistake Fano is coming slowly but surely.
መምጣታችን አይቀርም፣ መቼ እንደምንመጣ ግን አናዉቅም ነዉ፣ የወሎዉ ፋራ እንደነገረን ከሆነ። ፈገግ አስብሎናል።

እየመጡ ነዉ፣ እየመጡ ነዉ፣ አሁን ላይ መምጣታቸዉ አይቀርም፣ መምጣታቸዉ አይቀርም ሆኖዋል።