ጥሌ እንጥሌ ዛሬ ምን አለ
Posted: 10 Jan 2025, 16:08
.
.
.
ጥሌ ወደ ቀልቡ ተመልሶአል? waw በዚህ ሂደቱ የዛሬ 6 ወር 20k follower ያገኛል፥፥ የተዋጣለት አክቲቪስትም ይሆናል፥፥ ከዛም ወይ ቲቪ ጣብያ ወይም ጎፈንድሚ አጡዋጡፎ ዶላሩን ይዝቃል፥፥
Almaz hasn't followed ጥሌ yet. Neither do Fendadaw.
. I ain't following this እንጥላም