Page 1 of 1

Crazy American says "I will destroy this world and burn it to the ground "

Posted: 10 Jan 2025, 07:53
by TesfaNews



Re: Crazy American says "I will destroy this world and burn it to the ground "

Posted: 10 Jan 2025, 09:27
by Digital Weyane
ምን ያህል እብድ ቢሆንም አሜሪካዊው ጌታችን ነው። ባሪያ ደግሞ ጌታውን ያከብራል እንጂ አያዋርድም። ቦተለይ ለኛ ተጋሩ የእለት እንጀራችንን በሴፍቲ ኔት እየሰፈሩ የሚሰጡን አሜሪካውያን ናቸው። ለነሱ ጥቅም ሲሉ በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች ውድ ህይወታቸውን ሰውተዋል፣ ወድቀዋል፣ ቆስለዋል፤ ደምተዋል፣ አካላቸውን አጉድለዋል። :roll: :roll: