Page 1 of 1

Tigrian mom and dad on holiday

Posted: 10 Jan 2025, 03:33
by Abaymado

Re: Tigrian mom and dad on holiday

Posted: 10 Jan 2025, 04:24
by Digital Weyane
ሶስቱ ልጆቻቸው በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ተሰልፈው ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም። የውክልና ጦርነት ክፋቱ ስንቱን ምስኪን የትግራይ አረጋውያን ያለ ጠዋሪ አስቀረ። የህወሓት ካድሬዎችና ደጋፊዎች የትግራይን ወጣት አስጨርሰው እነሱ ግን ዛሬም ይጨፍራሉ። ባንዳዎቹ የትግራይ ወጣት ሕይወት አያስጨንቃቸውም። የሚያስጨንቃቸው የነጮችን ጥቅም ብቻ ነው። :evil: :evil: