Page 1 of 1
Jawar Mohamned in trouble
Posted: 10 Jan 2025, 02:08
by Dama
Re: Jawar Mohamned in trouble
Posted: 10 Jan 2025, 16:49
by DefendTheTruth
I think you have based your observation on the following interview, yeah?
የሽሮ ድንፋታ፣ ዉሃ እስክደርስ ነዉ፣ አሉ ስተርቱ።
ቴዉድሮስ ፀጋዬ ሰዉዬዉን ይዞ መጥበሻ ላይ አደረገዉ። ሌላ ጊዜ ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን የምያነሱለትን ሰዎች ስያገኝ፣ አዉርቶ አያቆምም ነበር። ዛሬ ግን አጠር፣ አጠር አድርጎ ለመወጣት ተገዶዋል። አዩንም ቀልወጥ ቅልዉጥዉጥ ብላለች፣ ስጨርስ፣ ትልቅ ግልግል ነዉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ጥያቄዎቹን ተዘጋጅቶበት የመጣ ጋዜጠኛ በቴዉድሮስ ፀጋዬ አየሁኝ።
Re: Jawar Mohamned in trouble
Posted: 10 Jan 2025, 16:56
by Dama