Page 1 of 1
Ascari Isaias days are numbered !
Posted: 10 Jan 2025, 01:06
by Axumezana
ኢሳያስ ኣታ ህልኩስ
ውጉዝ ከም አርዮስ
ፀልመተት ፀሃይካ
አሪጋ መንግስትኻ
ጋዳፊ ይፅበየካ አሎ
ቀልጥፍ ሃዬ በሎ
https://youtube.com/shorts/A3OkdmCtk4k? ... v1Y5pOUJMh
Re: Ascari Isaias days are numbered !
Posted: 10 Jan 2025, 01:36
by Selam/
ዓይጠ-መጎጡ
ሻቦ አቶ ኢሳያስ ጧ ብሎ እንዲሞትልህ ቁጭ ብለህ ትፀልያለህ?
አቶ ዓብዮትን እባክህ ሄደህ አውርድልን፣ ክፍለ ሃገራቸውንም ወደ እኛ ክልል አቀላቅልልን እያልክ ስትለምን አልነበረም እንዴ? ቦቅቧቃ!
Re: Ascari Isaias days are numbered !
Posted: 10 Jan 2025, 03:23
by Axumezana
የወለንጪቲ ልጅ ትግርኛ እስክትማሪ ድረስ ይኸንን አሰላስዪ!
"The River and the Sea! "

[/quote]
[/quote]
Re: Ascari Isaias days are numbered !
Posted: 10 Jan 2025, 09:30
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ
Write in English አትበለኝ እንጂ፣ ሁሉንም የሃገሬን ቋንቋዎች ብማር ደስ ባለኝ።
ከተከዜና መረብ ወንዝ ተሻግረህ፣ የሰው መሬትና ወንዝ፣ እየናፈቅህ ዕንቅልፍ ከምታጣ፣ ደረቅ አፈር እየጫረ በመከራ የሚፈጋውን ወገንህን እንዴት በያዘው መሬት ላይ በቀን ሁለት ጊዜ እንኳን መብላት እንደሚችል ተመራመር።