Abiy recycling prisoners of war !
Posted: 09 Jan 2025, 22:38
Where are Abiy's prisoners of war front the Tigray war ? Some are in Amhara and some of them are in Oromia and the remaining are in Eastern Ethiopia and some are already dead or once again prisoners of war with Fano & OLA.
እኔን የሰለቸኝ የአብይ ጦር ዩኒፎርም
ምርኮኛ ለብሶት ተዋርዶ ሲተም
ትግራይም አየነው
አማራም አየነው
ኦሮምያም አየነው
የአብይ ወታደር መማረክ አመል ነው
እኔን የሰለቸኝ የአብይ ጦር ዩኒፎርም
ምርኮኛ ለብሶት አንገት ደፍቶ ሲተም
እኔን የሰለቸኝ የአብይ ጦር ዩኒፎርም
ምርኮኛ ለብሶት ተዋርዶ ሲተም
ትግራይም አየነው
አማራም አየነው
ኦሮምያም አየነው
የአብይ ወታደር መማረክ አመል ነው
እኔን የሰለቸኝ የአብይ ጦር ዩኒፎርም
ምርኮኛ ለብሶት አንገት ደፍቶ ሲተም
