የአብኑ አገው ዶክተር ደስአለኝ አብይ የነዳጅ ሌባ ነው ከፈለጋቹ እንደ በላይ ስቀሉኝ እያለ ፖርላማ ውስጥ ቀለደ። አማራ ነኝ እያለን ነው እኮ አሁንም። ቅቅቅቅ
Posted: 09 Jan 2025, 06:45
የአማራ ንፁሀንን ያስጨፈጭፋሉ። የደሀ አምላክ ፈጣሪ የሌለ መስሏቸው። ፖርላማው ላይም የአማራን ድምፅ በዚህ አገው ሰውዬ አሳፍነው ስለ ነዳጅ ተቆርቋሪ መስሎ እንዲመጣ እና የአማራ ንፁሀን ደም ላይ እንዲቀልድ አደረጉት ማለት ነው። አማራውም ከሞቱ ይልቅ ስለ ኡጋዴን ጋዝ እንዲያስብ ለማድረግ ማለት ነው።
አልተገናኝቶም። አማራ ነቅቷል። ጠላቱን አውቋል። ህዝባዊ ድርጅቱን ተንከባክቦ ይዟል።
አልተገናኝቶም። አማራ ነቅቷል። ጠላቱን አውቋል። ህዝባዊ ድርጅቱን ተንከባክቦ ይዟል።