Page 1 of 1
በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
Posted: 08 Jan 2025, 16:20
by Hellen
በኮሬ ዞን ታጣቂዎች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች መገደላቸው ተገለጸ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።
የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት፣ ከብቶቻቸውን ሲጠብቁ ነበሩ ያላቸው ሁለት ሲቪሎች ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ወሰን የተሻገቱ ባሏቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታውቋል።
ለአዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያለውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ አድርጉ።
Re: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
Posted: 09 Jan 2025, 07:25
by netsi
[quote=Hellen post_id=1532866 time=1736367641 user_id=51990]

[media]
[/media]
[/quote]
Re: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
Posted: 09 Jan 2025, 16:25
by Hellen
Hellen wrote: ↑08 Jan 2025, 16:20
በኮሬ ዞን ታጣቂዎች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች መገደላቸው ተገለጸ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።
የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት፣ ከብቶቻቸውን ሲጠብቁ ነበሩ ያላቸው ሁለት ሲቪሎች ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ወሰን የተሻገቱ ባሏቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታውቋል።
ለአዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያለውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ አድርጉ።
Re: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
Posted: 10 Jan 2025, 13:08