Page 1 of 1

አገው ዘመነ ዳያስፗራ ለምን አገው መሆኔን አጋለጠ፣ አትግደሉኝ እያለ እዬዬውን ቀጥሏል። ዱባይ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶለታል።

Posted: 08 Jan 2025, 06:03
by Union
3 አገዎች እና አንድ አማራ እዚህ ምስል ላይ ይታያሉ። ማርሸትን አትንኩብኝ አለ። ሌሎቹ እንዳወቁት ስላወቀ እና ሊገሉት እንደሚፈልጉ ስለሚያውቅ። እናም ማርሸት ማለት የምክትል ጠቅላይ ሚንስተሩ የእህት ልጅ ነው። ስለዚህ ይሄ ኢንተርቪ የተቀናበረው በአብይ እውቅና ነው ማለት ነው።


https://www.tiktok.com/t/ZTYTsPfMN/

.

Re: አገው ዘመነ ዳያስፗራ ለምን አገው መሆኔን አጋለጠ፣ አትግደሉኝ እያለ እዬዬውን ቀጥሏል። ዱባይ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶለታል።

Posted: 08 Jan 2025, 18:30
by Union
አይ የአገው ዘመነ መጨረሻ :lol: :

አንድ ወር ሙሉ የሰራሁትን ፕሮፖጋንዳ አማራዎች በተለያዩ ሚድያዎቻቸው በአንድ ቀን ውስጥ እያመከናቹብኝ ነው እያለ ነው :lol:

እዬዬ እዬዬ እዬዬ :lol: