ብርሃኑ ነጋን ሲያሽሞነሙነው የነበረው የወሬ ሃይል አሁን ደግሞ ሌላ ሰው አግኝቶአል
Posted: 07 Jan 2025, 17:19
.
.
.
ብሬ ....... ኤንዲ እያለ ብርሃኑ ነጋን እና አንዳርጋቸውን እያሽሞነሞነ ምንጣፍ ሲጎትት የነበረው ድኩማን አሁን እስኬው እስኬው እያለ በተመሳሳይ መንገድ ፖስት ካርድ ላይም አውጥቶታል፥፥ እነዚህ ሰዎች ሰው ማምለክ እንጂ ትግል: ርእዮት: ግባት : ፖለቲካ የሚባሉት ኮንሰፕቶች አይገባቸውም፥፥ ለዚህ ነበር አብይና ለማ እንደ ሙሴ እናሻግራችህዋለን ብለው እንደ አገዳ መጥጠው ከሜዳ ያስወጡዋቸው፥፥ ሰው እንዴት ካለፈ ስህተቱ አይማርም?