Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12899
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ማን ነዉ ግን ይህን ሰዉዬ እንደዚህ የምያስቀዝንብን?

Post by DefendTheTruth » 07 Jan 2025, 13:05

ከዚህ የበለጠ ዉድቀታቸዉን ማሳያ የለም፣ የቸገረዉ እርጉዝ ያገባል እንደምባለዉ፣ በተለምዶ ማለቴ ነዉ። በዚህ ዘመን እርጉዝ ዬት ተገኝቶ ነዉ ልባል ይችላል? ገንዘብ በብዙ መጠን ተከፍሎ ነዉ ሰዉ እርግዝናዉን እንድወስድለት የምጠየቀዉ።

ማን ነዉ እንደዚህ የባሰበት ፖልቲካ ካምፕ ዉስጥ የገበዉ ግን?

ወሬዉን ሳዳምጥ ኦኤልኤፍ ይሸተኛል፣ ለነገሩ።