Page 1 of 1

ተዋህዶአዊያን መልካም ገና!!! የመሬት መንቀጥቀጡ የገና ስጦታችን ነው።

Posted: 06 Jan 2025, 23:48
by Union
ተወለደ!!

ሴጣን ደነገጠ

Re: ተዋህዶአዊያን መልካም ገና!!! የመሬት መንቀጥቀጡ የገና ስጦታችን ነው።

Posted: 07 Jan 2025, 00:04
by Union
አንድኛው የተዋህዶ ጠላት ተሸንፏል።

ሁለተኛው አገዎችን ቀንዱ ላይ ተሸክሞ ነበር ተስፋ ቆርጦ እንደታረደች የገና ዶሮ እየተንደፋደፈ ነው።

አዲሱ ሀሰብ የናዝሬት ከተማን በር አልፎ ይከፈታል።

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይጀምራል።


እምዬ ተዋህዶ አለምን ጉድ አስብላ አለም ክርስቲያን ይሆናል