Page 1 of 1
ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 06 Jan 2025, 23:42
by Odie
ዘረኝነት ምቀኝነት ስብሮ ወደ አንድነታችን አገራችን ወደ መውደድ ይመልስን (በዘር ለተዘረዘርን)!
እግዚአብሄር ኢትዮዽያና ህዝቧን ይባርክ!
ህዝባችን የማይመጥኑ ትከሻው ላይ በጦር መሳሪያ ብርታት የተቀመጡ ዘመናቸው ያብቃ::
From my liking:
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 06 Jan 2025, 23:52
by Odie
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 06 Jan 2025, 23:57
by Odie
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 00:05
by Odie
There is a holly watcher for all injustice in this planet. Abiy Ahmed and his entourage is no exception!
Zec 4:6. So he said to me, “This is the word of the Lord to Zerubbabel: ‘Not by might nor by power, but by my Spirit,’ says the Lord Almighty.
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 00:16
by Selam/
መልካም ገና!
Tesfaye Gabisso is the real deal, እሱ ዘመኑ እንደፈለፈላቸው ተባይ ጴንጤዎች አይደለም!
Odie wrote: ↑07 Jan 2025, 00:05
There is a holly watcher for all injustice in this planet. Abiy Ahmed and his entourage is no exception!
Zec 4:6. So he said to me, “This is the word of the Lord to Zerubbabel: ‘Not by might nor by power, but by my Spirit,’ says the Lord Almighty.
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 09:23
by Axumezana
ተስፋዬ ጋቢሶን አድናቂ ከሆንሽ ስድብና የወለንጪቲን ጥንቆላ ትተሽ በንስሃ ወደ ክርስትና መመለስ ነው!
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 09:39
by Selam/
ዓይጠ-መጎጡ
አንተ እኮ ነገሮችን ሁሉ እንደ ውሻ በጥቁርና በነጭ ቀለም ብቻ አድርገህ ነው የምታየው። እኔ ሰውን ሳይሆን እግዜርን ነው የማደንቀውና የማመልከው። ጴንጤ ብትሆን ምን ብትሆን እኔ አያገባኝም። እኔ የሚያገባኝ ሃይማኖትን፣ ጎጥንና ፖለቲካን ስታዳቅል፣ ወንጀለኛን በጎጡ ወይንም በሃይማኖቱ ምክንያት ብቻ ስትደግፍ፣ ጎጃምና ጎንደርን ለማጣላት ስትሞክር፣ ስታጭበረብርና ስትወላውል ነው። ጉጥ!
Axumezana wrote: ↑07 Jan 2025, 09:23
ተስፋዬ ጋቢሶን አድናቂ ከሆንሽ ስድብና የወለንጪቲን ጥንቆላ ትተሽ በንስሃ ወደ ክርስትና መመለስ ነው!
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 10:03
by Axumezana
ዮዲት ጉድት
ጎጃምና ጎንደር ማዶ ለማዶ መሆኑን አጥተሽው ነው!
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 10:10
by Misraq
Axumezana wrote: ↑07 Jan 2025, 09:23
ተስፋዬ ጋቢሶን አድናቂ ከሆንሽ ስድብና የወለንጪቲን ጥንቆላ ትተሽ በንስሃ ወደ ክርስትና መመለስ ነው!
Pastor Axumezana, አሁን የተቸገርነው እኮ ፓስተሮች የሰይጣንን እኩይ ጥበብ ይዛችሁ በዘር ተቦዋድናችሁ ፖለቲካ ውስጥ ስለገባችሁ ነው፥፥ ፓስተር አብይ አህመድ፥ ፓስተር ኤድመንድ እንዲሁም ፓስተር ማርያማዊትን ለነአሙናነት መጥቀስ ይቻላል
መልካም ልደተ በአል Odie
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 10:32
by wubebereha
Odie wrote: ↑06 Jan 2025, 23:42
ዘረኝነት ምቀኝነት ስብሮ ወደ አንድነታችን አገራችን ወደ መውደድ ይመልስን (በዘር ለተዘረዘርን)!
እግዚአብሄር ኢትዮዽያና ህዝቧን ይባርክ!
ህዝባችን የማይመጥኑ ትከሻው ላይ በጦር መሳሪያ ብርታት የተቀመጡ ዘመናቸው ያብቃ::
From my liking:
Amen!
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 10:59
by Odie
Axumezana wrote: ↑07 Jan 2025, 09:23
ተስፋዬ ጋቢሶን አድናቂ ከሆንሽ ስድብና የወለንጪቲን ጥንቆላ ትተሽ በንስሃ ወደ ክርስትና መመለስ ነው!
Filthy cadre, are you becoming my prosperity pastor or "nebs-abat" now?
No body wants to insult anyone, but we don't want to give lizards like you and Abiyot take the advantage of that and spoil everything we call good.
You should be told of who you are and named after your deed.
Re: ኦርቶቶዶክሳውያን ኢትዮዽያውን:መልካም ገና!
Posted: 07 Jan 2025, 11:03
by Odie
wubebereha wrote: ↑07 Jan 2025, 10:32
Odie wrote: ↑06 Jan 2025, 23:42
ዘረኝነት ምቀኝነት ስብሮ ወደ አንድነታችን አገራችን ወደ መውደድ ይመልስን (በዘር ለተዘረዘርን)!
እግዚአብሄር ኢትዮዽያና ህዝቧን ይባርክ!
ህዝባችን የማይመጥኑ ትከሻው ላይ በጦር መሳሪያ ብርታት የተቀመጡ ዘመናቸው ያብቃ::
From my liking:
Amen!
Bless your heart and happy Ethiopian Gena!