Page 1 of 1

አንድ ለናቱ! የቴዲ መንፈስ ሲያንሰራራ፣ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ሊመራ ፣ ከብሔሮች ጋራ፣ መጣ ታላቁ እስክንድር ባለ አደራ፣ እንደ ቴዲ እየተኩራራ!!

Posted: 06 Jan 2025, 20:32
by Union
ያዝ መይሳው መለያዬ
እንኳን አደረሰህ አንበሳዬ

Re: አንድ ለናቱ! የቴዲ መንፈስ ሲያንሰራራ፣ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ሊመራ ፣ ከብሔሮች ጋራ፣ መጣ ታላቁ እስክንድር ባለ አደራ፣ እንደ ቴዲ እየተኩራራ!!

Posted: 06 Jan 2025, 20:41
by Union
ታሪክ አለኝ የሚነገር
ከአመት እስከ አመት የሚዘከር
አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ
መይሳው ካሳ ሞቱ ኩራቱ።

እንዲያ በል አንተ!!!

Re: አንድ ለናቱ! የቴዲ መንፈስ ሲያንሰራራ፣ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ሊመራ ፣ ከብሔሮች ጋራ፣ መጣ ታላቁ እስክንድር ባለ አደራ፣ እንደ ቴዲ እየተኩራራ!!

Posted: 06 Jan 2025, 20:50
by Union
ግባ በለው ሸዋ
የመከታው ሀገር
ኧረ እንዴት ነው ሸዋ
በኢትዮጵያዊነት የማይደራደር