Page 1 of 1

የአማራን ትግል እየበጠበጡ አንድነት እንዳይኖር የሚሰሩት የበረከት ስሞኦን የቀድሞ አገልጋዮች የአሁንዋ ዝናሽ ታያቸው ቅጥረኛ ፋፍዴኖች ናቸው ስትል ታጋይ ቀለብ ስዩም አጋለጠች

Posted: 06 Jan 2025, 14:35
by Misraq
.
.
.
ታጋይ ቀለብ ስዩም በወያኔም በብልጽግናም ግዜ ብዙ መስዋአትነት የከፈለች ጀግና የጎንደር አማራ ናት፥፥ በባልደራስ ምክትል ሆና ከእስክንድር ነጋ ጋር ሰርታለች፥፥ አሁን ግን የእስክንድር መንገድ አላማራትም፥፥ እስክንድር ጎንደርን ለመጠቅለል ይረዱኛል ያላቸው ፋፍዴን (የበረክት የቀድሞ ገረዶች) ለትግል የተሰበሰበውን መዋጮ የሚዘርፉ ከዝናሽ ታያቸው እና ከብአዴን ጋር ጥብቅ ግንኙነት እንዳላቸው ገልጻለች፥፥

ይህ revelation ቀለብ እንደ ጎንደርነትዋ እና ተአማኝነትዋ ስለተናገረቸው ለጎንድር ባንዳዎች ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሮአል፥፥ ዶር አምሳሉ ብሎ እስክንድር የሰየመው ሰው ሚስቱ ቀንደኛ ሕወሃት መሆንዋ ይታወቃል፥፥ በፋፍዴን ውስጥም ያሉት አባሎች የጎንደር የትግራይና እና የቅማንት ቅይጦች ጸረ አማሮች መሁናቸው ግልጽ ሆኖአል ለምሳሌ PhD ውን ለመጨረስ 12 አመት የፈጀበትና የጎንደር ፋኖ ያሰባሰበውን $60 ሺህ ዶላር የሰረቀው ግለሰብ ቅማንት እንደሆነ ታውቆዋል::



Re: የአማራን ትግል እየበጠበጡ አንድነት እንዳይኖር የሚሰሩት የበረከት ስሞኦን የቀድሞ አገልጋዮች የአሁንዋ ዝናሽ ታያቸው ቅጥረኛ ፋፍዴኖች ናቸው ስትል ታጋይ ቀለብ ስዩም አጋለጠች

Posted: 06 Jan 2025, 14:43
by Union
Folks,

Mind you አገው ምስራቅ ፋፍዴን የሚለው አማራን ነው። አገው ሸንጎ በአዴኖች እስኳድ እና ፋፍዴን የሚሉት 70million አማራን ነው።

አሁን አገው ዘመነ ቡዱኑ ለሁለት ስለተጎመደ እና አባሎቹ እርስ በእርስ እየተባሉ ስለሆነ፣ አገው misraq በንዴት ነው መጥታ የምትቀባጥረው :lol:

ጋላ ዘመድኩን ግን አረመኔ ነው፣ የሚያምንበት ሴጣን ይይለት :lol:

Re: የአማራን ትግል እየበጠበጡ አንድነት እንዳይኖር የሚሰሩት የበረከት ስሞኦን የቀድሞ አገልጋዮች የአሁንዋ ዝናሽ ታያቸው ቅጥረኛ ፋፍዴኖች ናቸው ስትል ታጋይ ቀለብ ስዩም አጋለጠች

Posted: 06 Jan 2025, 14:47
by Misraq
.
.
እንዴ ፋፍዴን እና ስኩዋድ ነሻ ጃል? :lol: :lol: ፋፍዴን እና ስኩዋስ የበረከት ስሞኦን እስክስታ ወራጅ ባንዳ ቅይጥ ብኤዴን እንደሆናችሁ ሁሉም ያውቃል፥፥ አሁን ደግሞ የዝናሽ ታያቸው ተላላኪ:: :lol: :lol: ዋጠው እዚህ ላይ ጨምራልሃለች (from the horse's mouth)



Re: የአማራን ትግል እየበጠበጡ አንድነት እንዳይኖር የሚሰሩት የበረከት ስሞኦን የቀድሞ አገልጋዮች የአሁንዋ ዝናሽ ታያቸው ቅጥረኛ ፋፍዴኖች ናቸው ስትል ታጋይ ቀለብ ስዩም አጋለጠች

Posted: 06 Jan 2025, 17:15
by Misraq
ቅማንት ኮሚቴው የስደተኛው ፋፍዴን ስኩዋድ አመራሩ ቂጣ ፊቱ ምስጋናው ሲጋለጥ character assassination ጀመረ:: ይህ ማፈራያ ለጎንደር እዝ የተዋጣውን $60,000 dollar ውጦ የበላ ሌባ ነው፥፥