Abdisa wrote: ↑07 Jan 2025, 00:17
በሰራዊት ብዛትና እና በጦር መሳሪያ ድጋፍ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይቻል የኤርትራን ህዝብ ትግል አስተምሮናል።
Just imagine if world powers never baited Emperor Haile Selassie into a trap by coercing him to bite off more than he could chew, resulting in decades long of bloody wars passed down to his successors who were equally oblivious to the fact that might does not make right, and went on to commit historical blunders that were both costly and have far-reaching consequences for the country that, thanks to their ignorance, we are stuck in a dark age.
I am very much tired of trying to enlighten characters like you who can’t tell apart oranges and apples in Ethiopia’s recent struggles.
As the saying goes, two wrongs don’t make one right.
ሃገር የማይዘነጋ ዘግናኝ ታሪክ ዉስጥ ነዉ ያለፈችዉ።
ዳርክ ኤጅ ሌላ ነዉ። በትለር ጃፓን ላይ ያወረደዉን እየሰራ ኣንተን ያስጀመረዉ መንገድ ወደ ዳርክ ኤጅ የሚወስድ ነበር።
ቶሌ አያንቱ ኮ ብለህ ነበር የተቀበልከዉ።
መንግስቱ ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጠዉ ኣይገባኝም ነዉ ያለዉ?
ዳርክ ኤጅ ስለምን እንደነበረ የምያሳይ ግዙፍ ካቴድራል ኣዉሮፓ ዉስጥ ኣለ። ስዕሉ ታትሞ ማስተማርያ ነዉ።
ያስጀመሩህን መንገድ እንድታስተዉል ከሃያ ኣንድ ዓመታት በላይ ጥሬኣለሁ።
በቅርቡ መልስ የሰጠሁህ ቦታ በኣምባገነንነቱ እንጂ በሃገር ሉዓላዊነት ደርግ ይታማ ነበር ብዬ ልጠይቅህ ፈለኩ። ከህግሓኤ፣ ከህወሓት፣ እና ከኦነግ ጋር ሲነፃፀ ማለት ነዉ።
ዛሬ ደግሞ በማስተዋልም ሆነ ባለማስተዋል ለአሜሪካ ድርጅት ለመስራት እሺ በማለት የትኛዉ ድርጅት ነዉ የበለጠ የሚታማዉ ኣስባልከኝ።
ኣፄ ሀይለ ስላሴ ከንጉሰ ነገስትነት ከተነሱ በኋላ የተዋወኳት ኢትዮጵያ፥
የሃገር ሰዎች በብዛት ደሳሳ ጎጆ ዉስጥ የሚኖሩባት።
ገበሬዎች በበሬዎች እያረሱ ከዐመት ዐመት የሚለፉባት።
እናቶች መጂ ላይ እህል እየፈጩ፣ ዉሃ በእንስራ ከወንዝ የምያመጡባት፣ ማገዶ በጀርባ የሚሸከሙባት፣ ኩበት የሚጠፈጥፉባት፣ ወዘተ።
የሃገር ሰዎች በብዛት ባዶ እግሮቻቸዉን የሚጓዙባት።
ጓዝ ወይ በጀርባ ወይ በጋማ ከብት የሚጓዝበት።
እኔ የተዋወኳት ኢትዮጵያ የኤምፐረር ሃገር የምትባል ነበረች ወይስ ኣንተ ታዉቃት የነበረችዉ ኢትዮጵያ ሌላ ሃገር ነበረች?
Have mercy for your own brain before you open your mouth to say things like Dark Age and Emperor.