ኢምር ኢምር!! ፀኃይ ፀኃይ!! በገና የልጃገረዶች ባህል!!!
እንኳን አደረሰን! ገና እነሆ ! ኢምር የጸሃይ ብርሃን ወይም ኮከብ ማለት ነው
Last edited by Horus on 06 Jan 2025, 02:16, edited 1 time in total.
Re: ማኛም አሰላነ! ገና ነበቦ!
እንዞሪቴ ንዙር! ንበል እንዞሪቴ !
Re: ኢምር ኢምር!! ፀኃይ ፀኃይ!! በገና የልጃገረዶች ባህል!!!
አንቃት የወንድ ልጆች የገና ጨዋታ!
Re: ኢምር ኢምር!! ፀኃይ ፀኃይ!! በገና የልጃገረዶች ባህል!!!
ኢምር መሪ ብርሃን ኢትዮጵያን ይምራ!! በብርሃን ተመላለሱ! መልካም ገና ለኩልምኛ !!!
Re: ኢምር ኢምር!! ፀኃይ ፀኃይ!! በገና የልጃገረዶች ባህል!!!
ገና የንጋት ብርሃን! የብርሃን ልደት ማለት ነው!!!