Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10454
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ከኢትዮጵያ እስከ ኤርትራ ሰዎች፣ ንቁ

Post by ethiopianunity » 04 Jan 2025, 18:46

የኢትዮጵያ በ ንጉሳዊ ዘመን ድንቅነት የያንዳዳችን ማህበረሰብ ልግስነትና በኣንድ መምጣት ብቻ ነው። ከደርግ እስከ ዛሬ የመጠፋፋት ዘመቻ ኢትዮጵያንንም ሆነ ኤርትራን በባዶ ማንነት በተልይ ፈሪሃ እግዝያብሄር ኣለኝ ካልክ እኔ እበልጣልሁ እኔ ተጨቁኛለሁ ትርክት መሬቱን መጨረሻ ላይ ባዶ ኣርጎ ኣገሪቱን ኢትዮጵያንም ሆነ ኤርትራን ለውጮች ትደላድለው እንደሚኖሩባት ህዝቡን ኣጥፍተው ግልጽ እየሆነ እየመጣ ነው።

ዖሮሞ ፣ ኣማራ፣ ጉራጌ፣ ኣፋር፣ትግራይ፣ ኤርትራ፣ ሲዳማ፣ ወላይታ፣ ወዘተ ንቁ። ተመለሱ፣ ሰይጣንን መከተል ኣቁሙ። ፖለቲከኞች፣ ዘረኞች ኣናሳ መሆን ኣለባቸው፣ እጣፋንታው ህዝብና ህዝብ ብቻ ነው፣ ኣብሮ ተባብሮ ለህልውና መኖር። ኣለበለዚያ ኣሁን ቅኝ ገዚዎች ባሁኑ ጊዜ ኣርብ ኣገርን እያጠፉ እንዳሉ ወላ ቷኤርትራ። ወላ ትግራይ ወላ ኣማራ፣ ወላ ኦሮሞ ወዘተ ኣይቀርለትም።
ተመለሱ ከጥፋታችሁ። ለጥፋት የተደራጁን ግሩፖች ከያንዳንዱ ማህበረሰብ ማህበረሰቡ ግዴታ ኣለበት በመምከር መመለስ፣ ማሳፈር፣ የትግራይ ማህበረሰብ ምሳሌ ይሁነን።



የምወደው ዘፋኝ: