Page 1 of 1

ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 06:43
by Axumezana
ውቃቤዋ ብስጭት ብስጭት አለ
የለመደው ቆሼ ምሴ ቀረ እያለ
የፋኖ ትግል በጎንደር ጎጃም ታጥሮ
ወሎ ሸዋን ዘላ ገባች አራት ኪሎ
ትግራይ ሲቀጠቀጥ ፀጥ ረጭ
ኦሮምያ ሲያልቅ ምን አገባኝ እጭ
በአገሬ ስም ታጅሎ የዘፈን ግንጥል ጌጥ
ኢትዮጵያን መናቅ ነው በስተርጅና መናጥ
ሜክአብ ተቀባብቶ አላረጅም ቢሉት
አይቀር መጨማደድ ባያየው ጎረቤት
አስቴር ዳንኪረኛ የገሃነም ወጥ ቤት







Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 08:04
by @@
low iq adwan, this is clearly AI generated song. what a fool :lol:
Axumezana wrote:
03 Jan 2025, 06:43
ውቃቤዋ ብስጭት ብስጭት አለ
የለመደው ቆሼ ምሴ ቀረ እያለ
የፋኖ ትግል በጎንደር ጎጃም ታጥሮ
ወሎ ሸዋን ዘላ ገባች አራት ኪሎ
ትግራይ ሲቀጠቀጥ ፀጥ ረጭ
ኦሮምያ ሲያልቅ ምን አገባኝ እጭ
በአገሬ ስም ታጅሎ የዘፈን ግንጥል ጌጥ
ኢትዮጵያን መናቅ ነው በስተርጅና መናጥ
ሜክአብ ተቀባብቶ አላረጅም ቢሉት
አይቀር መጨማደድ ባያየው ጎረቤት
አስቴር ዳንኪረኛ የገሃነም ወጥ ቤት







Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 08:25
by Axumezana
Ascari boy,

You are too wise !

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 08:41
by Meleket
ዜማውን አጣጥም

እነ Axumezana ሁሉን ሚያውቁት፡
በገሃነም ውስጥም ኣለ ኣሉ ወጥቤት፡፡

መቼም እፍረት የለም አስቴርን ሲሰድቡ፡
ንግስተ ሙዚቃን ባያውቋት ባግባቡ።

ዜማ ሲንቆረቆር በአስቴር ጎረሮ፡
ሰላምን ያሰፍናል ኣጥፍቶ ኣምባጓሮ።

ኣስቴር ብታንጎራጉር ብትል ፋኖ ፋኖ፡
ሓጫሉም እንዳረገው ለቀየው ወግኖ፡
በእግሯ እንድትቆም ወያኔን ጠግኖ፡
እንዲያ ነበር ያለው ያ ብርሃነ ጋኖ፡፡

ታዲያ በሷ ደርሶ እንዴት ይኮነናል፡
ዜማውን አጣጥም መብቷ ነው ብለናል፡
ቴክኖሎጂን አድንቅ ጥላቻ ይገድልሃል፡
ዝም በል አትቁነጥነጥ ዳኞች ወስነናል።

ብርሃነ ጋኖ ማለት “ንገርኒዶ ሓለፋይ” ያንጎራጎረ የወያኔ ድምጻዊ ነው። ለብርሃነም ሆነ ለሓጫሉ መንግስተሰማይን ተመኝተናል፡ ለብርቋና ድንቋ የሙዚቃዋ ንግስት አስቴር አወቀም ሙሉ ጤና ረዢም እድሜ ተመኝተናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Axumezana wrote:
03 Jan 2025, 06:43
ውቃቤዋ ብስጭት ብስጭት አለ
የለመደው ቆሼ ምሴ ቀረ እያለ
የፋኖ ትግል በጎንደር ጎጃም ታጥሮ
ወሎ ሸዋን ዘላ ገባች አራት ኪሎ
ትግራይ ሲቀጠቀጥ ፀጥ ረጭ
ኦሮምያ ሲያልቅ ምን አገባኝ እጭ
በአገሬ ስም ታጅሎ የዘፈን ግንጥል ጌጥ
ኢትዮጵያን መናቅ ነው በስተርጅና መናጥ
ሜክአብ ተቀባብቶ አላረጅም ቢሉት
አይቀር መጨማደድ ባያየው ጎረቤት
አስቴር ዳንኪረኛ የገሃነም ወጥ ቤት

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 08:55
by Axumezana
ደብተራ መለከት ሰምና ወርቅ መለዬት እንዴት አቃተህ?

ብርሃን ከጨለማ ስትደበላልቅ
ድንገት ይመሽና በሰይጣን እጅ መውደቅ
ጥርስ ማፏጨት ነው በትል መቦጫጨቅ

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 08:57
by Misraq
Low IQ Axumqizena :lol: :lol: this is AI generated. የሆንክ ማፈርያ

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 09:25
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana ሰምና ወርቁን ላንተ ትተን፡ ኣልማዙን መለዬት ይሻላል ብለን ነው።

ብርሃንም ጨለማም ሁሉም የእግዜር ስራ፡
መሆኑን እወቀው ዝም ብለህ አታውራ።

ሙዚቃና ዜማን እግዚሄር ሲፈጥር፡
ነጻነት ሰጥቶናል እንድናንጎራጉር።

እርግጥ ነው መልካም ነው እሱን ማወዳደስ፡
ግን በግድ አይደለም አጉል ማለቃቀስ።

ኣምላክ እንደሆነ መርማሪ ነው ልብ፡
ኣይጠቅምህም ምንም ያንተ መቅለብለብ።

ይልቅ መልካም ስራ አትመኝ የሰው፡
ባንተላይ እንዳይደርስ ክፋት ምታስበው።

Axumezana wrote:
03 Jan 2025, 08:55
ደብተራ መለከት ሰምና ወርቅ መለዬት እንዴት አቃተህ?

ብርሃን ከጨለማ ስትደበላልቅ
ድንገት ይመሽና በሰይጣን እጅ መውደቅ
ጥርስ ማፏጨት ነው በትል መቦጫጨቅ

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 09:41
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ - የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል!

ከአሰብ ወደብ ተሰብስበህ ወደ ሙሴ ፅላት ጥላቻ ፣ ከሙሴ ፅላት ጥላቻ ደግሞ አሽቆልቁለህ ወደ መነሻው ያልታወቀ ሙሾ። ምን ዓይነት የአስካሪዎች ባሩድ ነው እንዲህ አስተሳሰብህን ያመሰቃቀለብህ?



Axumezana wrote:
03 Jan 2025, 06:43
ውቃቤዋ ብስጭት ብስጭት አለ
የለመደው ቆሼ ምሴ ቀረ እያለ
የፋኖ ትግል በጎንደር ጎጃም ታጥሮ
ወሎ ሸዋን ዘላ ገባች አራት ኪሎ
ትግራይ ሲቀጠቀጥ ፀጥ ረጭ
ኦሮምያ ሲያልቅ ምን አገባኝ እጭ
በአገሬ ስም ታጅሎ የዘፈን ግንጥል ጌጥ
ኢትዮጵያን መናቅ ነው በስተርጅና መናጥ
ሜክአብ ተቀባብቶ አላረጅም ቢሉት
አይቀር መጨማደድ ባያየው ጎረቤት
አስቴር ዳንኪረኛ የገሃነም ወጥ ቤት







Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 12:36
by Dama
Axum only produces angry akurafiwoch, no star entertainers. Adwa is a mob without IQ for entertainment talent.

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 15:27
by Axumezana
Damat,

I hope you know about ያሬዳዊ ዜማ?

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 15:30
by Axumezana
Damat,

I hope you know about ያሬዳዊ ዜማ?

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 15:31
by Dama
Axumezana wrote:
03 Jan 2025, 15:27
Damat,

Do you know about ያሬዳዊ ዜማ?
When was that in 330 BCE?

Re: ተራና ከፋፋይ የሰፈር ዘፈን ከአዛውንቷ አስቴር!

Posted: 03 Jan 2025, 15:34
by Axumezana
You may have to research it!