Re: Meleket's main agenda is " border demarcation & bury Assab" other issues are for cover up ( wolf in sheep clothing)
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራና በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ ያሉ ህዝቦች በሰላምና በፍቅር ይኖሩ ዘንድ፡ ድንበሩ በቅጡ፡ በሄግ ብዪን መሰረት መሬቱ ላይ ምልክት እንዲደረግበት አጥብቀን እንሻለን። በመሆኑም ይህን መሰሉ ሰላማዊ የመፍትሄ ሃሳብም ኣመንጭተናል። viewtopic.php?f=2&t=308857& ይህ መሰሉ ኣቋማችን ማንኛውንም የቀጠናችን የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) የእንጀራ ገመዱን ስለሚያሳጥርበት በፍጹም አይዋጥለትም። ከነዚህም ኣንዱ ወዳጃችን የትግራዩ Axumezana ነው።
ወዳጃችን የትግራዩ Axumezana፡ በክርስትና ስም የሚመጻደቅ፡ ነገር ግን ከአሰርቱ ትእዛዛት አንዱ የሆነውን፡ የሰው ንብረትም አትመኝ የሚለውን ባግባቡ ያልተረዳ፡ ቀይባሕርን በመመኘት በሕልምና በቕዥት ዓለም የሚኖር መሆኑን ሁላችን ስላወቅነው፡ እስቲ በጋራ የሆነ ጠበል ቤት ወስደን እናስጠምቀው፡ ይህ የሰውን የመመኘት አባዜው ቢተወው ብለን ምክራችንን ኣካፍለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Axumezana wrote: ↑03 Jan 2025, 05:45Meleket's main agenda is " border demarcation & bury Assab" other issues are for cover up ( wolf in sheep clothing) ! viewtopic.php?f=2&t=330158#p1422840
Re: Meleket's main agenda is " border demarcation & bury Assab" other issues are for cover up ( wolf in sheep clothing)
The strip of land from Adulis to Assab has to be part of Ethiopia. Actually the whole ascari land belongs to Ethiopia.
Re: Meleket's main agenda is " border demarcation & bury Assab" other issues are for cover up ( wolf in sheep clothing)
TPLF gave Asseb away. You can't reclaim it without denouncing Tigrey. Clear two options: 1) Be Ethiopian, condemn TPLF and reclaim Asseb.
2)If not shut up