Page 1 of 1

የJamicaው ኮሪደር ልማት በፈረንጆቹ ከተፈፀመ ደግሞ 70 አመት አልፎታል። በደንብ ነው ያሸበረቁት የነበረው። ዜጎቹ ግን አይኖሩበትም። ጠራጊ ዘበኛ እና ሹፌር ናቸው። office ውስጥ...

Posted: 03 Jan 2025, 04:10
by Union
ቢሮ ውስጥ የሚሰሩትም በminimum wage የሚሰቃዩ ፍጡራን ናቸው።

ራስተፈራዊያኖቹ አንቀጠርም ብለው ጫካ ገብተው የሚኖሩባት ሀገር ነች።


አይ ኮሪደር ልማት :lol: :lol:

ማየት ማመን ነው አለ ስልጤው Horus :lol:


https://images.app.goo.gl/unXSrGSCf3wPJ7FU6

.
.
.