Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Horus » 04 Jan 2025, 21:45

Abere wrote:
04 Jan 2025, 14:38
ሆረስ፤

እኔ ሰው የለውጥ ሃይል ይመስለኛል። ሰው በአስተሳሰብ ሲለወጥ አካባቢውን ይለውጣል። ያለውጥ ደግሞ ዘላቂ፤ ቀጣይ፤ ተቀጣጣይ ሁኖ ይፋፋማል። አንድ በንጉሰነግስቱ ወቅት የነበሩ ፕሮፌሰር በደቡብ አካባቢ የሞደል ሽንት ቤቶች በከተማዎች ለህዝብ የማለማመድ ጥረት በተመለከተ የነገሩኝ ነበር። ብዙዎች ስላልተመቻቸው ድንጋይ በኪሳቸው ይዘው እየገቡ ተጠቅመው ሲጨርሱ ሽንት ቤቱን በድንጋይ በመሙላት ከጥቅም ውጭ እንዳደረጉት። I hope you heard the CADU and WADU success stories during Majesty's time.

ዛሬ ከ50 አመታት በሗላ ግን የገጠሩ ገበሬ ከአባት እናት እርስቱ የትም ሳይሄድ በዛው በጓሮው ሽንት ቤት ሰርቶ እየተጠቀመ ይገኛል። በዐይኔ የገጠሩን ህዝብ ኑሮ አይቸዋለሁ - አይደለም የከተማው። ያ የገጠር ህዝብ ባህርይ ለውጥ የመጣው በበርካታ የትምህርት እና ዕውቀት ማስፋፋት ነው። ከመሰረተ ትምህርት መሰረተ ጤና እስከ መደበኛ ትምህርት የአርሶ አደሩ ልጆች ዘመናዊ አኗኗር እውቀት።
ቦታ እንደ እስር ቤት ሰውን የማስገደድ ሳይሆን ሰው በህሊናው ማወቅ መቻል፡ የሚፈልገውን መሰረታዊ ነገሮች ማግኜት።

Horus wrote:
04 Jan 2025, 14:25
አበረ፣
በመጀመሪያ ነጥብ ላይ ተባባልንኮ! ባህል እምነት ነው፤ ሃሳብ ነው። ባህል የሚገለጸው ወይም የሚተገበረው በባህሪ ወይም በስራ ነው። አንድ ባላገር የባላገር ባህሉ/እምነቱን ይዞ አዲሳባ ይመጣል። እምነቱን ባንጎሉ ይዞ መኖር ይችላል ግን ባህሉን ከተማ ውስጥ መተግበር አይችልም ። ስለዚህ ወይም አውቆና ወዶ አለያም በነባራዊ የከተማ ባህል ተገዶ ባህሪውን ይለውጣል። ይህ ሳይንስ ነው ። ቦታ ሰውን ይለውጣል።

ሁለተኛ ያነሳሃው የፖለቲካ አቋምህ ስለሆነ መምትህ ነው ። እኔ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቁጭ ብዬ ስንት ሰው አዲሳብ ይግባ፣ ስንቱ ይከልከል! ስንቱ ተገዶ ወሎ ይስፈር ስንቱ ካዲሳባ ተነስቶ ደምቢዶሎ ይወሰድ ለማለት ስልጣን ላይ አይደለሁም ! አንተ ያሻህን በይን! እኔ ስለ አዲሳባ እድገት ፍጥነትና ስንት መቀነስ እንዳለበት ያልኩት ነገር የለም! ያ ያንተ ሃሳብ ስለሆነ ልታስተምረን ትችላለ!

እኔ በዚህ ሃረግ መክፈቻ የጠቀስኩትን ግን ልትሽረው አትችልም ፣ በምርምር የተረገጋገጠ ሳይንስ ነው! ፋክት ነው።
እኔ በእውነታኛ ባላገር ተወልጄ ያደኩኝ ሰው ነኝ። እኛ በደምብ ተቆፍራ ትንሺዬ ጎጆ እስከነበሩ ያላት ሽንት ቤት ነው የነበረን! የጉራጌ ቤት የሚከበበው በእንሰት ስለሆነ ፣ እንሰት ደሞ ምግብ ብቻ ሳይሆን እንሰት አዮ (mother Enset) ስለምትባል በፍጹም እንሰት ውስጥ መጸዳዳት የማይታሰብ ነው ። ለማንኛውም አንተ ባላገርን ስለዘመናዊ ሽንት ቤት ማስተማር የምትለውናው እኔ ይህን ሃረግ የጀምርኩበት ሃሳብ አይገናኙም። እኔ የሆነ ባላገር ውስጥ ያለ ማህበረሰብን አዲስ ባህሪ ወይም አዲስ ካልችተር (እምነት) ስለማስተማር አላነሳሁም። ባነሳሁት ነጥብ ላይ መልስ ካለህ እንስማው! እኔ ያልኩት ቦታ ሲለወጥ የሰው ባህሪ ይለወጣል ነው ። አበቃሁ!

ethiopianunity
Member+
Posts: 9575
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by ethiopianunity » 05 Jan 2025, 03:14

Selam/ wrote:
03 Jan 2025, 22:14
ጭልፊቱ

ይኸ ከላይ ወደታች የወረደ አስተሳሰብህ ለውትድርና እንጂ ለከተማ ዕድገትና ለስነ-ህንፃ አይሰራም። ህንፃ ብቻውን ሰውን የሚቀይር ቢሆን ኖሮማ Chateau Rogue ልክ Saint-Thomas d'Aquinን ይመስል ነበር ፣ አንተም እንደ ጭድ-ተራ ማሰብ ታቆም ነበር። አሜሪካ የሚኖረው ሃበሻ ዘመናዊው ከተማ ውስጥ ተጣጥሞ የሚኖረው እኮ በቅድሚያ የኢኮኖሚ መሰላል ላይ ተንጠላጥሎ ኑሮውን ማስተካከል ስለቻለ ነው።

ኑሮውን ለማሻሻል ምንም ዕድል ያልተፈጠረለት ድሃ የኢትዮጵያ ህዝብ መኖሪያውን የቀማው ህንፃ ልማዱን ይለውጠዋል ማለት ግን የመጨረሻ ሹፈት ነው።

በሌላ በኩል አቶ ዓብዮት በህልሙ ያያቸውን ነጫጭ የአፓርታማ ዲዛይኖች አስገንብቶ፣ ዕልፍ ሰዎችን ከበሻሻ አስመጥቶ እንደፍየል ሊያጨቃቸው ይችላል። ህንፃው የሰዎቹን ባህል፣ ወግና ልማድ መጠበቅ፣ ማጠናከርና ማሻሻል ሲገባው፣ ሰዎቹ ባዕዱን ግንብ ይምሰሉ ተገደውም ይለወጡ ማለት ግን ጨካኝነትና ድንቁርና ነው።

በእኔ አስተያየት፣ ነዋሪዎቹን በሁሉም ሂደት በማሳተፍ የተስማሙበትን የመኖሪያ ሰፈር የሰራው የቦትስዋናው ከንቲባ፣ የተሻለ ተፈጥሯዊና መሬት የረገጠ ለውጥ አስመዝግቧል።

አቶ ዓብዮት የሚያስበው ልክ እንደ ምስራቅ አውሮፓ ወታደርዊ አገዛዝ ነው። እነሱ ነፍ የሆነ አንድ ዓይነት ግራጫ አፓርትመንቶች ገንብተው ከተሜውንና ገጠሬውን እስከነ አሳማው አጉረውት ነበር። ዓላማውም ሰዎቹ እንደ ህንፃው አንድ ዓይነት እንዲመስሉና አንድ ዓይነት ነገር እንዲያስብ ነው። የዚህ ዓይነት ከላይ ወደታች የተዋቀረ አሰራርና ሰዎችን በህንፃ ልክ ለመቅረፅ የሚደረግ ቤተ-ሙከራ የደነቆረ ብቻ ሳይሆን አደገኛ የሆነ አካሂድ ነው። በተለይም ብዙ ቀለምና የተለያየ የኑሮ ደረጃ፣ ባህልና ልምድ ላለው የአፍሪካ ውብ ህዝብ በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው።

Very true. Recently l saw on You Tube a huge apartment building where 20,000 more citizens living in it in china https://m.youtube.com/shorts/4G3DlFl-Bvg
stuffed like Tuna. Can you imagine the time they are wasting to reach the ground floor then to finally reach the land/ground to go to work or shopping? Your survival depends on electric lift to move you up and down ( basically you are disabled if you don’t use your own body to reach the ground). The unsanitary and unhealthy environment they live in, never seeing the sun directly or enjoying taking in fresh air, grounding, their limited space from doing around the house such as cooking or natural way of living making real food because you can’t cook with healthy fire. Not to mention if earthquake comes all 20000 most likely perish or any attack on the building where you can’t run outside and escape.,remember what happened in NY on 911 when the buildings were attacked ( there goes your sky scraper!) 3000 perished because they can’t escape outside. Many jumped off the building died. What about not having space from others and the potential to increase violence among your neighbors due to being stuck, your privacy and security? You are easily controlled by building owner or by monopoly power. I believe skyscraper builds individual millionaires that is the whole point of what capitalism to be known. It is unsustainable therefore the billionaires realized they have to hold on to monopolize so they collaborating with one another to control the world make everyone slaves. That was the whole point all along when they say democracy in reality it is not. It is about creating oligarchy. Communism the same, was the means to oligarchy and fascism as well. Now we are seeing the result.

Scarcity propoganda as if land will have no space thus reason to build sky scraper apartments. What the world is doing is creating wealth means a good indication of good life. Not really, that is very few fraction of what well being means, If that was the case Michael Jackson would have lived happy. Wealth does not bring well being but addiction to power and to owning. Wealth should be balanced to bring about true well being.

Selam/
Senior Member
Posts: 14276
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Selam/ » 05 Jan 2025, 12:45

አልተግባባንም፣ እኔ ፎቅ ቤት ወይንም አፓርትመንት አይሰራ አላልኩም።

የሰዎች የቦታ አጠቃቀም ባህልም የተለያየ ነው፣ አንድ ወጥ ቀመር የለውም። ስለዚህ ቻይና ውስጥ ሰዎች ጠባብ የመኖሪያ ወለል ላይ ቢኖሩ አያስደንቅም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5942
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Naga Tuma » 13 Jan 2025, 19:59

Horus wrote:
03 Jan 2025, 20:43
ናጋ ቱማ፣
አንተና የኦሮሙማ ወገኖችህ የምታካሂዱት ትርክ ወደኔ አታምጣው። እሱን እዛው ጨርሱት! ላንተ ያለኝ ጥያቄ ፤ ባህሪና ባህል ያላቸው ልዩነት ምን እንደ ሆነ እስቲ ነገረን? ባህል ምን እንደ ሆነ ከዚህ ቀደም ያስተማርኩህን ታስታውሰዋለህ?
ወደዚህ ርዕስ ኣሁን መመለሴ ነዉ።

ምነዉ ይህ ሁሉ ተምሬኣለሁ ብለህ ሙጭጭ ማለት?

እኔ እኮ ከኣንተ ጋር ክርክር ላይ ኣይዴለሁም። ለኢትዮጵያ የዐቅሜን ያህል ለማበርከት ነዉ።

ገና እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ እንደጀመርኩኝ ነበር ከቁጥር ዉስጥ ኣስገብቼህ ፎቀቅ በል እያልኩ መማጸን የጀመርኩኝ። ለኢትዮጵያ እዴሳ፣ ህዳሴ።

ዓመታት ቆይቼ ስለምን እንደሆነ ኣዉቃለሁ ብለህ የጻፍከዉን ኣንብቤ እጆቼን በአፎቼ ላይ ጭኜ መልሼ መላልሼ ኣነበብኩት። እንደዛ ቀልድ መስሎሃል።

ኣሁን ኣስተማርኩህ ማለት ኣልችልም። የጻፍከዉ ኣይፋቅም።

በቅርቡ ሳይንስ ይዛነፋል ብለህ ብትከራከረኝ ሳይንስ ከሆነ ኣይዛነፍም ብዬ መለስኩልህ። የሆንክ አግኖስቲክ ነገር ብለህ ኣለፍክ።

በኣጭር ግዜ ዉስጥ ነዉ ሳይንስ ኣይዛነፍም በማለት ብቅ ያልከዉ።

ስለ ባህል (culture) እና ባህርይ (behavior) የጻፍከዉን ኣንብቤኣለሁ። ሌላ ቦታ ከማነበዉ ምን ያህል ተለይቶ የምያስተምር መሆኑን ኣላስታዉስም።

የእኔ ትምህርት ፎርሙላ ያለዉ ነዉ።

እኔ በኣንድ አፍ የፍጥረት በር እና ሐበሻ ብሎ ማዉራት የምያስቸግረኝ የሳይንስ ተማሪ ነኝ። ግዜን ኣንድ ቫርያብል ኣድርጎ ሁለቱንም በኣንድ አፍ መናገር ስህተት መሆኑን ማረጋገጥ ወይም ፕሩቭ ማድረግ የሚቻልን ወሬ የምታወሩ የተማራችሁት ዬት እንደሆነ ኣላዉቅም።

ድንቅ ምህንድስናን የምያሳይ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ወደፊት እንደስትሪ የሚመጣለት ይመስላል። ስለ እንደስትርያል ኢንጂነሪንግ ወይም ኦፕሬሽንስ ሪሰርችስ ምን ያህል ተምረሃል?

Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Horus » 13 Jan 2025, 21:27

አቶ ናጋ ቱማ/ዲዲቲ፣
ፉክክር የያዝከውኮ አንተ ነህ! እኔ አንድም ቀን ያንተ ፖስት ላይ መጥቼ ተፎካክሬህ አላውቅም ። አንተ ሃሳብክን በቋንቋ ገልጸህ ምን ማለት እንደ ፈለከ መከታተል ስለማይቻል ካንተ ጋር ይውውት አይደለም ጽሁፍክን እንኳ ማንበብ አይቻልም።

እኔ ከኮሪደር ጋር የተያያዘ ግልጽና እስፔሲፊክ ነጥብ ለጥፌ ነበር! ቦታ ሲለወጥ የሰው ባህሪ ይለወጣል ብዬ ። አሁን አንተ እዚም እዛም ትዘላለህ ። እኔ ላንተ ዝብዝብ አጋር ልሆን አልችልም። አንደ ሰው በቀን 6,000 ሃሳቦች ያስባል። ስለዚህ አንተ ያሻህን አስብ እኔ የለሁበትም። ደሞ ሳይንስ ይዛነፋል ያልኩበትን ቦታ ጠቅሰህ አሳይ ።

አንተ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ በውል የገባህ አይመሰለኝ ። ሳይንስ የእግዚአብሄር ቃል አይደለም ። ሳይንስ እውቀት የሚለው የላቲን ቃል ነው ። የሳይንስ ትክክለኛ ትርጉም በመረጃ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው ! በቃ ። ሳይንስ ሳይንቲስት የሚባሉት አዋቂዎች የተስማሙበት እውቀት ነው። ምድር ላይ ያለው መረጃ ሲለወጥ ሳይንስ እራሱ የለወጣል ። ይህም ፓራዳይም ለወጥ ይባላል። ስለዚህ መጀመሪያ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ ጠንቅቀህ ተረዳ ። ከዚያ ቀጥለህ አንድን ነገርና አባባል፣ አንድን ፋክትና እውቀት ከቦታውና ግዜው፣ ከኮንቴክስቱ ውጭ በማውጣት እንደ መጽሃፍ ቅዱስ ቃል በመደጋገም ሰውን አታሰልች!

ሜካኒካል አንጎል ከሮቦት ስለማይሻል ማለት ነው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5942
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Naga Tuma » 14 Jan 2025, 21:02

Horus wrote:
13 Jan 2025, 21:27

ኣንተ የምትለጥፋቸዉ ላይ መልስ የምሰጠዉ እየታዘብኩኝ ነዉ።

እኔ የምጽፈዉ ኣይገባኝም ስትል የሰጠሁህን ባጅ ኦፍ ኦነር ማንበብ ኣልቻልክም ማለት ነዉ።

ያለ ምክንያት ኣልነበረም ለቀሪዉ ዘመንህ የሰጠሁህ። ያለምክንያት ኣይዴለም በጣም ግልፅ የሆነ ባጅ ግልጥ ያለልህ። ያለምክንያት ኣልነበረም ካድሬ ያልኩህ።

ስለ ሳይንስ የተከራከርከኝ በቅርቡ ነበር። ግዜ ሳገኝ ፈልጌ የጻፍከዉን ኣስታዉሰሃለሁ።

እስቲ ለኣፍታ የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ልበልህ እና ሳይንስ ያልለየዉ የእግዝኣብሔር ቃል የትኛዉ ነዉ? ማፈርያ። የሚሉህን በሰማህ ገበያ ባልወጣህ።

የህፃንነት ዕድሜዬን ሳልጨርስ ነበር መስከረም ሁለት አስራ ዘጠኝ ሰባ አራት ያየሁኝን ያሳየኝ።

ኣፄ ሀይለ ስላሴ የኣንተን ያህል ሳይማሩ ነበር ከኣንተ በላይ የለፉ የሚመስለኝ። እንደ ኣንተ ሳይመቻቹ።

መፈጠርህን ሳላዉቅ ነበር ለታየኝ የለፋሁኝ። ሁለቱም ግዜ የት እንደነበርክ ኣንተ ነሀ የምታዉቀዉ።

ኣሁን አይኖችህን በጨዉ ታጥበሀ የኣጥብያ አርበኛ ሆነህ ብቅ ኣልክ።

ምነዉ የኮሪደር ልማት ስትል ለልማቱ ኣስፈላጊዎች ስለሆኑት ምህንድስና እና እንደስትርያል እንጅነሪንግ ወይም ኦፕሬሽንስ ሪሰርች ምን ያህል እንደተማርክ መመለስ ተሳነህ?

ጥያቄዎቹ ግልፅ ኣይዴሉም?

Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Horus » 14 Jan 2025, 21:26

ዲዲቱማ፣
በኢንዱስትሪ ህነጻና በከተማ ቅየሳ መሃል ያለውን ልዩነት ከተማርክ በኋላ ተመልሰህ ዘላብድ ፣ ላሁኑ ይብቃህ :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 14276
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Selam/ » 14 Jan 2025, 22:01

ቦታ ሲለወጥ የሰው ባህሪ ይለወጣል!

ውሸት!!! [

እንደዚያ ቢሆን ኖሮማ ለሃምሳ ዓመታት በሰሜን አሜሪካ የሻገታችሁት አንተና ሌሎቹ የሚኒሶታ ካድሬዎች ከኢህአፓና ከመኢሶን ጎጠኛ አስተሳሰብና ካደጋችሁበት የሽርሙጥና ባህል ተላቃችሁ፣ እንደ ሰለጠነ ሠው በራሳችሁ እግሮች ላይ ቆማችሁ በግብረገብነት ከታች ወደ ላይ ማሰብ ትጀምሩ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Horus » 14 Jan 2025, 22:21

የኮሪደር ልማት! URBAN DESIGN!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5942
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Naga Tuma » 15 Jan 2025, 00:35

On October 30, 2024, Horus wrote: Science ይሻራል ይቀየራል::

On January 3, 2025, Horus wrote: ሳይንስ ዝንፍ አይልም!

So, which one is it?

Horus
Senior Member+
Posts: 34485
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Horus » 15 Jan 2025, 01:14

Naga Tuma wrote:
15 Jan 2025, 00:35
On October 30, 2024, Horus wrote: Science ይሻራል ይቀየራል::

On January 3, 2025, Horus wrote: ሳይንስ ዝንፍ አይልም!

So, which one is it?
ዲዲቱማ፣

እውነት የምርህን ነው?!!! ዛሬ ከላይ ምንድን ነው ያልኩህ ? ከዚህ የሚከተለውን የምደግመው አንባቢዎች እንዲማሩበት እንጂ አንተ ትማራለህ ብዬ አይደለም። ሳይንስ በመረጃ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው። አንድ ሳይንሳዊ ድምዳሜ በተረጋገጠ መረጃ ላይ እስከ ቆመ ድረስ ዝንፍ አይልም ። ሁለተኛ ዛሬ ከላይ ያልኩህን ደግመህ አንበበው።

ይህን ነበር ያልኩ...

"አንተ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ በውል የገባህ አይመሰለኝ ። ሳይንስ የእግዚአብሄር ቃል አይደለም ። ሳይንስ እውቀት የሚለው የላቲን ቃል ነው ። የሳይንስ ትክክለኛ ትርጉም በመረጃ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው ! በቃ ። ሳይንስ ሳይንቲስት የሚባሉት አዋቂዎች የተስማሙበት እውቀት ነው። ምድር ላይ ያለው መረጃ ሲለወጥ ሳይንስ እራሱ የለወጣል ። ይህም ፓራዳይም ለወጥ ይባላል። ስለዚህ መጀመሪያ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ ጠንቅቀህ ተረዳ ። "

ያንተ ችግር መማር አለመቻል ብቻ ሳይሆን የተጻፈን ነገር በትክክል የማንበብ ችግር ያለህ ይመስላል። አለም ሲለወጥ እውቀት የለወጣል !!! ቢያንስ ይህን እንኳን ለማስታወስ ምክር! የስንት አመት ሰው እንደ ሆንክ አላውቅም ፤ የሜሞሪ ችግር ካለህ አዝናለሁ። ነጋቲ!

በበገራችን ላይ 'ሸጋ' ማለት የኦሮሞኛ ቃል ስላልሆነ ብዙ ግዜን አታጥፋበት ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5942
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Naga Tuma » 15 Jan 2025, 01:48

Horus wrote:
15 Jan 2025, 01:14
Naga Tuma wrote:
15 Jan 2025, 00:35
On October 30, 2024, Horus wrote: Science ይሻራል ይቀየራል::

On January 3, 2025, Horus wrote: ሳይንስ ዝንፍ አይልም!

So, which one is it?
ዲዲቱማ፣

እውነት የምርህን ነው?!!! ዛሬ ከላይ ምንድን ነው ያልኩህ ? ከዚህ የሚከተለውን የምደግመው አንባቢዎች እንዲማሩበት እንጂ አንተ ትማራለህ ብዬ አይደለም። ሳይንስ በመረጃ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው። አንድ ሳይንሳዊ ድምዳሜ በተረጋገጠ መረጃ ላይ እስከ ቆመ ድረስ ዝንፍ አይልም ። ሁለተኛ ዛሬ ከላይ ያልኩህን ደግመህ አንበበው።

ይህን ነበር ያልኩ...

"አንተ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ በውል የገባህ አይመሰለኝ ። ሳይንስ የእግዚአብሄር ቃል አይደለም ። ሳይንስ እውቀት የሚለው የላቲን ቃል ነው ። የሳይንስ ትክክለኛ ትርጉም በመረጃ የተረጋገጠ እውቀት ማለት ነው ! በቃ ። ሳይንስ ሳይንቲስት የሚባሉት አዋቂዎች የተስማሙበት እውቀት ነው። ምድር ላይ ያለው መረጃ ሲለወጥ ሳይንስ እራሱ የለወጣል ። ይህም ፓራዳይም ለወጥ ይባላል። ስለዚህ መጀመሪያ ሳይንስ ምን እንደ ሆነ ጠንቅቀህ ተረዳ ። "

ያንተ ችግር መማር አለመቻል ብቻ ሳይሆን የተጻፈን ነገር በትክክል የማንበብ ችግር ያለህ ይመስላል። አለም ሲለወጥ እውቀት የለወጣል !!! ቢያንስ ይህን እንኳን ለማስታወስ ምክር! የስንት አመት ሰው እንደ ሆንክ አላውቅም ፤ የሜሞሪ ችግር ካለህ አዝናለሁ። ነጋቲ!

በበገራችን ላይ 'ሸጋ' ማለት የኦሮሞኛ ቃል ስላልሆነ ብዙ ግዜን አታጥፋበት ።
ቀጣፊ! ኣጭበባሪ!

ለማያዉቅህ ታጠን ያልኩህ የምሬን ነበር። እባክህ ተመከር ያልኩህ የምሬን ነበር።

ሆረስ ኦዲ ኣይዴለም ብለህ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ያልኩህን ታስታዉሳለህ?

ዛሬ ሆረስ እና ኦዲ ኣንድ መሆናቸዉን ኣመንክ።

ሳይንስ የእግዚአብሄር ቃል አይደለም ላልከዉ የጠየኩህን ጥያቄ ኣልመለስክም። የሚሉህን በሰማህ ገበያ ባልወጣህ።

እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ከጀመርኩኝ ግዜ ጀምሮ ኣዉቀሃለሁ። በጣም ብዙ ሳልታገስ የምገነፍል ሰዉ ኣይዴለሁም። ለሰዉ ፍለጋ ነዉ ብዙ የታገስኩህ።

Selam/
Senior Member
Posts: 14276
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Selam/ » 15 Jan 2025, 07:15

ማሜ ማሜ ጭልፊቱ የለየለት ሞላጫና አጭበርባሪ ነው።

የዛሬ ስንት ዓመት መፅሐፍ በቅርቡ እሳትማለሁ ብሎ ሲበጠረቅ ነበር፣ ይኸው ግን እስከ ዛሬ እዚሁ ኢትዮ-ፎረም ላይ የካድሬ ፕሮፓጋንዳ እየሰራ ይርመጠመጣል።

ሞት ሳይቀድማቸው ጀርባቸውን በጅራፍ መገሽለጥ ካለባቸው ሌባ ሠዎች የመጀመሪያው እሱ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 14276
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: PLACE & TIME: THE FUNDAMENTAL PRINCIPLE OF EXISTENCE! THE CASE OF ADDIS ABEBA!!!

Post by Selam/ » 15 Jan 2025, 07:23

የማሜ ማሜ ጭልፊቱ ማኒፌስቶዎች:

- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ አንደኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ምንም ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- በቅርቡ መፅሐፍ እሳትማለሁ

- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …

Post Reply