Page 1 of 1

Ethiopia's Defence Minister And Its Minister of State For Foreign Affairs Have Arrived In Mogadishu

Posted: 02 Jan 2025, 14:55
by Somaliman
Obviously to beg Somalia for its troops to be included in the new peace keeping mission in Somalia, which is all for money.

Galla Ethiopia is broke, as each kilil has shut down on itself and is not sending any taxes to Arat Kilo. The vaults at Arat Kilo are empty.



Stay tuned!

Re: Ethiopia's Defence Minister And Its Minister of State For Foreign Affairs Have Arrived In Mogadishu

Posted: 02 Jan 2025, 15:22
by Za-Ilmaknun
"በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ተስፋዬ ይልማ (አምባሳደር) ፣ በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ሥራ የኢትዮጵያ ጦር እንዲቀጥል ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ግልጽ አድርገዋል'

"የሶማሊያ የተመድ ተወካይ መሐመድ ረቢ ዩሱፍ ግን፣ ‹‹ኮታችን ሞልቷል፤›› የሚል ነበር መልሳቸው፡፡ የሶማሊያ መንግሥት የአውሶም ተልዕኮ የሰላም አስከባሪ አገሮች ጦር ሥምሪትን በተመለከተ የራሱን ግምገማ ሲያደርግ መቆየቱን በመጠቆም፣ በዚህም የኢትዮጵያ ጦር ቢወጣ በቦታው ክፍተት እንዳይፈጠር መፍትሔ ማፈላለጉን ገልጸዋል፡፡ የሰላም አስከባሪ ሥምሪቱ ጦር ከሚያዋጡ አገሮች ጋር የሶማሊያ መንግሥት በተናጠል በሚያደርገው ንግግር ምላሽ ያገኘ በመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ጦር መውጣት አሳሳቢ እንደማይሆን ተናግረዋል፡፡ ያለ ኢትዮጵያ ጦር የሰላም ማስከበር ተሳትፎ ሶማሊያ በቂ የሰላም አስከባሪ ኃይል የሚያዋጡ አገሮችን እንዳገኘች በልበ ሙሉነት ሲናገሩም ተደምጠዋል፡፡ ያለ ኢትዮጵያ ጦር መዋጮ በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት ችግር እንደማይኖርም ነው የተናገሩት፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/137020/