Page 1 of 1
ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:08
by Misraq
.
.
.
ጎጄን አልቻላችሁትም:: እንሽላሊቱ እስክድር እና ሃብታሙ አፍራሳ ዛሬና ነገ ሙሾ አውጥተው ነጠላ ዘቅዝቀው እንደሚያለቅሱ ይጠበቃል
Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:11
by Union
ምንድነው የምታወሪው አንቺ አገው ሸንጎ
አገው ዘመነ እኮ ተዋግቶ አያውቅም
አንድ ሚልዮን ፋኖ አለኝ ብሎ ከዛ ከመጠጥቤት በሚልሻ ታፍኖ እስር ቤት ገባ ብላቹ ስትፎግሩ የነበራቹ ዱኩማን አገው ሸንጎ በአዴኖች
አማራ ተዋግቶ ሲያሸንፍ እናንተ ዜናውን ቀብ አድርጋቹ ማረክን ትላላቹ።፡
ከዛ በስልጠና ልይ ይሉትን የአብይ ወታደሮች ኢንተርቪው ታደርጋላቹ እንደተማረኩ አድርጋቹ።
ማንቁርትሽ ተይዟል

Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:12
by Misraq
ወሎንም አልቻላችሁትም፥፥ ከትናንት በስትያ የሸኘላች ሁ ኮለሌል ይሃውልህ ፤አርአይፒ::
የዶላር እዝ ጩሀት በረከተ:: የስኮዋድና የጎንደር፡ትግሬ ድቅሉም እንዲሁም የቅማንት ኮሚቴ
Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:15
by Union
Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:19
by Misraq
ጋሽ ጥሌ አይዞሽ ገለቴ፥፥ የምርኮ ቀን ሆኖአል፥፥ የዶላር እዝ እና እስኩዋድ ሲንጫጩ ለመቅረጽ በዝግጅት ላይ ነነ፥፥
አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው ኦህዴድ ብልጽግና ሲደፈጠጥ እናንተ የምታለቅሱበትን ምስጢር ሁሉም ያውቃል
Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 13:23
by Union
አይዞሽ ገልቱ አገው
በአየር ላይ ከማውራት በስተቀር መሬት ወፍ የለሽም።፡ ከተደበክበት ውጣ በለው አገው ዘመነን
Misraq wrote: ↑02 Jan 2025, 13:19
ጋሽ ጥሌ አይዞሽ ገለቴ፥፥ የምርኮ ቀን ሆኖአል፥፥ የዶላር እዝ እና እስኩዋድ ሲንጫጩ ለመቅረጽ በዝግጅት ላይ ነነ፥፥
አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው ኦህዴድ ብልጽግና ሲደፈጠጥ እናንተ የምታለቅሱበትን ምስጢር ሁሉም ያውቃል
Re: ጋሽ ጥሌ እየጠጣን
Posted: 02 Jan 2025, 22:30
by Union
አንተ ደደብ አገው ይሄኮ የአገው ምሬ ዜና አይደለም።፡የአማራ ዜና ነው
መቼ ነው የአገው ሚልሻን ጀብድ የምትለጥፊው አንቺ መዥገር አገው
Misraq wrote: ↑02 Jan 2025, 14:05
.
.
.
ጥሌ ... እዚህ ጋርም ሌላ ትኩሳት:: ቩድውን ንካው 
: