Icon አምላኪዎች የሚከተሉትን ይመልከቱ
(1) ኦሪት ዘፀኣት ምእራፍ 20
1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
(2) John 4:24
God is Spirit, and those who worship Him must worship in spirit and truth.
https://youtube.com/shorts/P0YgyT0jWIA? ... V8vjOui5nX
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... xsjBz_-rdD
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/ ... _Dutta.jpg
https://images.app.goo.gl/DsPMP2NiTmrrLpZKA
Re: Do you know Icon=Idol ግብረ ክፉን በስም ይደግፉ compare it with the Hinduism Idols!
ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4፤ 20-24
20 አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፡— ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ፡ አለችው።
21 ኢየሱስም እንዲህ አላት፡— አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።
22 እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
23 ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።