ፈረንጆቹ እየገነቡት ያለው የኮሪደር ልማት ይቀጥል ወይስ አይቀጥል በሚል ስሜት ውስጥ ገብተው ተጨንቀዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግድያው እና አፈናው በአብይ እንደሚፈፀም ስለነቃ እና አገዎቹ...
Posted: 02 Jan 2025, 03:20
አገው በአዴኖች መጋለጣቸው፣ የኮርደር ሴራው የነጮች መሆኑ መጋለጡ፣ ወንጀሎች የሚፈፀሙት በሙሉ በአብይ መሆኑ፣ ሸኔ፣ olf, ola, ጃል ሲኒ፣ ቡኒኒ ምናምን በሚል የዳቦ ስም አብይ ግድያውን እንደሚፈፅም ስለተጋለጠ፣ ፈረንጆቹ ደንብረዋል። ለአብይ ማንም ጆሮ የሚሰጠው ባለመኖሩ ተጋልጠው ቁጭ ብለዋል
በጣም ያደናበራቸው ደግሞ የአማራ ህዝብ እነዘመነ አገው መሆናቸውን ማወቁ እና ከህዝባዊ ድርጅቱ (አሕድ) ዙሪያ ሚልዬኖች አማሮች እና ሚልዮኖች ፋኖዎች መሰባሰባቸው ነው።
እንኳንስ ሚልዬኖች ሃያ ሰዎች ብቻ አደራጅተው እና ተደራጅተው አራት ኪሎ እንደሚገቡ ስለሚያውቁም ነው።
አይዞሽ Herman Cohen
ኮሪደሩን አሳምሪ ዶላሩን አፍስሽው ዝምብለሽ 
በጣም ያደናበራቸው ደግሞ የአማራ ህዝብ እነዘመነ አገው መሆናቸውን ማወቁ እና ከህዝባዊ ድርጅቱ (አሕድ) ዙሪያ ሚልዬኖች አማሮች እና ሚልዮኖች ፋኖዎች መሰባሰባቸው ነው።
እንኳንስ ሚልዬኖች ሃያ ሰዎች ብቻ አደራጅተው እና ተደራጅተው አራት ኪሎ እንደሚገቡ ስለሚያውቁም ነው።
አይዞሽ Herman Cohen