Page 1 of 1
ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 15:48
by Horus
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:04
by Agazi General
MISR WAT EGYPT AND ARRTREA Z 1MAN GOVT SHOW WILL NOT BE HAPPY IF HASSAN SHAYH AGREED WIZ ETHIOPIA. BE CAREFUL ETHIOPIA. Z AGAME KING ISAYAS WANTS 2 ENSURES ETHIOPIA DOESNT ACCESS Z SEA 2 ZEN BUILD A NAVY ZAT WILL THREATENED ARRTREA, MISR WAT EGYPT
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:11
by Abere
Let's explicitly talk about the dividends of staying in Somalia or investing the dearly lives of the military. Would this be an indefinite stay, with no measurable return on investment to Ethiopia? What is Somalia rewarding Ethiopia with? Time is not an unlimited resource. Ethiopia should have more stake in Assab than in Somalia. The loss of focus and mediocre, both in the old EPRDF and its updated version of PP-OLF is abhorrent. This is more of a mercenary role than a patriotic duty. Beating around the bush, while the target of the aim is abundantly clear is an outright fooling of the nation.
The belly of OLF-PP and EPRDF never gets full with stunts of propaganda. OLF is the Al Shabab of Ethiopia. Virtue begins from home. OLF-PP is harassing the meek, unarmed and unawaken Southerner Ethiopians, while the Northerners are dealing it point blank.
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:16
by sesame
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:16
by sesame
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:24
by kebena05
MoU
Horus wrote: ↑01 Jan 2025, 15:48
:

SO WHERE ARE SISI SERVANTS?

ቱስ ቱስ የግብጽ ተላላኪዎች እፈሩ!!!
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 16:38
by Union
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 19:15
by Horus
አቶ አበረ፣
በቅድሚያ እንኳን አደረሰህ ።
በእኔ እይታ የኢትዮጵያ ሰራዊት ሱማሌ ውስጥ መሰማራቱ ብዙ ጥቅሞች አሉ።
(0) ለግዜው ለዚህ አገልግሎት በዶላር ለኢትዮጵያ የሚከፈለውን ዶላር ወደ ጎን እናድርገው (ወታደሮቹ ስንት እንደ ሚያገኙና በውስጡ ያለውን ሙስና ልክ ስለማናውቅ)፤
(1) ኢትዮጵያ አል ሻባብና አይ ሲስ ወደ ኢትዮጵያ ከመጠጋታቸው ቀድሞ ባሉበት ለመቋቋም ያስችላል፤
(2) እስከ 20 የሚደርሱ ኃያላን፣ ቀጠናዊና ያፍሪካ ቀንድ አገሮች እጅግ የተወሳሰበ የጂኦፖፖለቲካ ትግል በሚያደርጉባት የሱማሌ የትግልና ፉክቻ ሜዳ ውስጥ ሰራዊትና የመረጃ ኃይል አሰማርቶ ከመገኘት እኩል ወሳኝ ነገር የለም ፤ የጂኦ ፖለቲካ ተጽኖ የሚባለው ያ ነው።
(3) ዛሬ ላይ እጅግ ቁልፍ የሆነው ብሄራዊ ጥቅማችን ታሪካዊት ጠላት ግብጽን እግር እግሯ ስር በመከታተል ደባዋን ከማክሰም የላቀ ብሄራዊ ተግባር አለ ለማለት አይቻልም፤
(4) ኢትዮጵያ ከሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ፣ ጁባላንድና ደቡብ ምራብ ክልሎች ጋር ያላትን ትስስር ያስቀጥላል፤
(5) ይሳካም አይሳካ አሁን ከሱማሌ ጋራ የተጀመረውን ያንካራ ጉዳይ ላይ ትልቅ ተጽኖ ይኖረዋል፤
(6) አሜሪካ፣ አውሮፓና ሌሎችም የኢትዮጵያ ሰራዊት መቆየት መደገፋቸው የኢትዮጵያን ሪጅናል ክብደት የሚያሳይ ነው፤ (ግብጽ፣ ኤርትርና ሱማሌ ም ያክል እንደ ሚቃወሙን አስተውል)። ማለትም ኢትዮጵያ በሪጅናል ሴኩሪቲ ላይ ያላት ብቃትና ልምድ ምን ያክል ተቀባይነት የሚያሳይ ነው።
(7) በመጨረሻም ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር ለመውጣት የምታደርገው ዘርፈ ብዙ ትግል አንዱ አካል ይህ ነው። ኢትዮጵያ በአሰብ ላይ ያላት ታሪካዊ ባለቤትነት ላይ ብታተኩር እንኳ እንቁላሏን በአንድ ቅርጫት ማስቀመጥ የለባትም ። አሁን የተያዘው እስትራተጂ በጣም ጥሩ ነው ። ማለትም ከጂቡቲ፣ ሱማሌላንድ፣ ከፑንትላንድ፣ ከሱማሌ፣ ከኬኒያ፣ ከሱዳንም እና ከኤርትራም ጋር ለባህር በር በየአቅጣጫው ትግል መክፈቱ በጣም ትክክለኛ ታክቲክ ነው ።
ሁሉንም ነገር ትተን የዛሬን ትግል ብቻ ብንወስድ የግብጽ ከበባን መስበር መቻላችን አንድ ድል ነው ።
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 20:13
by Somaliman
Why have you scribbled your crap in Amharic? You don't want me to understand them and expose your lies, I guess!
Re: ETHIOPIAN MILITARY HERE TO STAY IN SOMALIA
Posted: 01 Jan 2025, 20:47
by Selam/
ጭልፊቱ - ይኸ ፖኪስታን MoU ለአድዋ በዓል ይፈረማል ብሎኛል ብለህ ለሃጭክን ስታዝረከርክ ነበር። አሁን ደግሞ ግራ ሲገባህ ዓይንህን በጨው አጥበህ ካለበት ጉድጓድ ውስጥ ፈልገህ አመጣኸው።
ስማ የአል ሲሲ ወታደሮችን ሱማሌ አምጥቶ ያስደፈረን ዕንጭጩ አለቃህ አቶ ዓብዮት ነው። ግን ከርሳም ስለሆንክና እሱን መጠየቅ ስለምትፈራ፣ ፖኪስታኑ እንዲያድንህ ጎትተህ አመጣኸው። ዉሻ!
Horus wrote: ↑01 Jan 2025, 15:48