Page 1 of 1

ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 13:29
by DefendTheTruth

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 13:33
by DefendTheTruth
ኢኮኖሚዉ ዝቅ ብሎዋል፣
ክብሩ ዝቅ ብሎዋል፣
ቁጡሩም ዝቅ ብሎዋል፣

እስኪ እንግዲህ ምኑ ይሁን ከፍ ያለዉ? አንደ አመት ና ከዚያ በላይ ያዙኝ ልቀቁኝ የተበለበት ምክንያት?

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 13:59
by Right
You are sleepless and you better be.
Nobody, I will repeat nobody can win a fight against the people.

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 14:07
by DefendTheTruth
Right wrote:
01 Jan 2025, 13:59

Nobody, I will repeat nobody can win a fight against the people.
እየበ**ት ታንቀላፋለች፣ አሉ ስተርቱ፣ ወዶ አይደለም!

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 16:54
by Union
በሚልዬን አስገብታቹ አስጨፍጭፋቹ። 90 በመቶ ነፃ መሬት ለእስክንድር አስረክባቹ እዚህ መጥታቹ ህልማችሁን ትቃዣላቹ :lol:

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 21:49
by DefendTheTruth
union wrote:
01 Jan 2025, 16:54
በሚልዬን አስገብታቹ አስጨፍጭፋቹ። 90 በመቶ ነፃ መሬት ለእስክንድር አስረክባቹ እዚህ መጥታቹ ህልማችሁን ትቃዣላቹ :lol:
ታላቁን እስክንድር ምን አጋጠመዉ ግን? ደህና አይደለም እንዴ?

ዘመነ እንኳን ፅድቁ ቀርቶብኝ፣ በወጉ በኮነነኝ እያለ ነዉ፣ አልደራደርም የለዉ ሰዉዬ፣ አሁን ድርድሩ ቀርቶ፣ እኔን ባተረፉኝ እያለ እየሰጋ ነዉ ይባላል።

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 22:31
by Misraq
union wrote:
01 Jan 2025, 16:54
በሚልዬን አስገብታቹ አስጨፍጭፋቹ። 90 በመቶ ነፃ መሬት ለእስክንድር አስረክባቹ እዚህ መጥታቹ ህልማችሁን ትቃዣላቹ :lol:
ጥላሁን ሙርጤሳ

እንሽላሊቱ እኮ አየር ላይ እንጂ መሬት ላይ የለም። አይ ቱለማዎች :lol:

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 22:42
by Union
ማደበሪያ

ኢባላል ነው ያልሽው :lol:
ማን ነግሮሽ ነው። ሽመልስ ነው ወይስ ዋይ ዋይ እያለ ያለው ጃል ሲኒ?

DefendTheTruth wrote:
01 Jan 2025, 21:49
union wrote:
01 Jan 2025, 16:54
በሚልዬን አስገብታቹ አስጨፍጭፋቹ። 90 በመቶ ነፃ መሬት ለእስክንድር አስረክባቹ እዚህ መጥታቹ ህልማችሁን ትቃዣላቹ :lol:
ታላቁን እስክንድር ምን አጋጠመዉ ግን? ደህና አይደለም እንዴ?

ዘመነ እንኳን ፅድቁ ቀርቶብኝ፣ በወጉ በኮነነኝ እያለ ነዉ፣ አልደራደርም የለዉ ሰዉዬ፣ አሁን ድርድሩ ቀርቶ፣ እኔን ባተረፉኝ እያለ እየሰጋ ነዉ ይባላል።

Re: ፋንዶ ፈረሰች!

Posted: 01 Jan 2025, 22:54
by Union
:lol:
አገው old lady

እስቲ ዝም በይ ወንዶቹ እናውራበት :lol:
Misraq wrote:
01 Jan 2025, 22:31
union wrote:
01 Jan 2025, 16:54
በሚልዬን አስገብታቹ አስጨፍጭፋቹ። 90 በመቶ ነፃ መሬት ለእስክንድር አስረክባቹ እዚህ መጥታቹ ህልማችሁን ትቃዣላቹ :lol:
ጥላሁን ሙርጤሳ

እንሽላሊቱ እኮ አየር ላይ እንጂ መሬት ላይ የለም። አይ ቱለማዎች :lol: