[/media]
አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
አዲስ አበባ አስደሳች የምሽት ጉብኝት። በአዲስ አበባ ውስጥ ያለ ምሽት፣ ህይወት እና ንዝረት። በጣም አስደናቂ ውበት። Magical Night Views of Addis Ababa | Ethiopia's Capital City[media]
Re: አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
Real Addis Ababa at night
viewtopic.php?f=2&t=355830
የብልጽግና ካድሬዎች... "ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኝ" በደቡብ ኤሲያ በየመንደሩ በሚሰራ የገና መብራት አብርቶ እውነታን መደበቅ ፈጽሞ አይቻልም:: አራት ነጥብ
ሂዱና low IQ ህዝቦችን በጣት የሚቆጠር ተከታታይ ያለው የብልጽግና መገናኛ ኢትዮጵያቲቪ እና ፋና ላይ ተለፋደዱ::
viewtopic.php?f=2&t=355830
የብልጽግና ካድሬዎች... "ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኝ" በደቡብ ኤሲያ በየመንደሩ በሚሰራ የገና መብራት አብርቶ እውነታን መደበቅ ፈጽሞ አይቻልም:: አራት ነጥብ
ሂዱና low IQ ህዝቦችን በጣት የሚቆጠር ተከታታይ ያለው የብልጽግና መገናኛ ኢትዮጵያቲቪ እና ፋና ላይ ተለፋደዱ::
Re: አዲስ አበባ በምሽት፡ Addis Ababa at Night
የቦቲ ገማ ባለ 50 ሣ per post ካድሬ ወደ ዚህ ፎረም ስምሪት ተስጥቷቸዋል
ስው መግደል/Euthanesia ስለጀመሩ ዘመናዊነት መስሏቸው ወሬ ይዘው ብቅ አሉ!
ብር አግኝተውበት ይሆን?
It is supposed to be one of the controversial subjects in the world, specially among the religious in Ethiopia!
አብይ ቁጭ በሉው

ስው መግደል/Euthanesia ስለጀመሩ ዘመናዊነት መስሏቸው ወሬ ይዘው ብቅ አሉ!
ብር አግኝተውበት ይሆን?
It is supposed to be one of the controversial subjects in the world, specially among the religious in Ethiopia!
አብይ ቁጭ በሉው