Page 1 of 1

የአብይ ጠላቶች( ትግራይ አማራና ኦሮምያ) ቋንቋ ሲደባለቅ ስልጣን ላይ እንደሚቆይ ማረጋገጫ ነው፤

Posted: 01 Jan 2025, 01:39
by Axumezana
የአብይ ትግረዋይ አምሃራይ ኦሮመታይ
ኮራብሽን ካልተወክ አይቀርልህ ጦላይ
መጠመቅህ አይቀር እሳት አለ ከላይ
ወይ ትፈወሳለህ አለያም አመድ ትናኝ
ፈጥነህ ተስተካከል ሳይመጣብህ ሾተላይ