Page 1 of 1

አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 21:27
by Selam/

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 23:00
by Horus
Selam የምትባል ኢትዮጵያ ጠል የሲሲና ሻቢያ ተላላኪ ገና በኢትዮጵያ እግር ስር ትምበረካከልህ ! አይደለም ዛሬ አንተ ምትላላካቸው የጣሊያን አሽከሮች ይህን ታቦትና ገዳም ከግራኝ ሳንጃና እሳት ዋሻ ውስጥ እያደሩ የጠበቁት አያቶቻችን በበቀሉባት አፈር እንዳንተ ያለ እንሽላሊት አፍርታለች! አንተ ማፈሪያ!!

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 23:22
by Horus
ቱስ ቱስ እኛ ገና ገና ብዙ ግዙፍ ገዳማት እናቆማለን! ለዚች ታላቅ አገርና ለዚህ ታላቅ ሕዝባችን!! ይብላኝ ለከሃዲዎች!!

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 23:33
by Dama
You're doomed to your righteousness. Think again dude. You're bound to err unless you believe you're a devil..

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 23:38
by Horus
ኢትዮጵያ ታላቅ ነበረች ደግማ ደጋግማ ታላቅ ትሆናለች!

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 31 Dec 2024, 23:50
by Misraq
ቱስ ቱስ ሆረስ አጎንብሶ ተቅማጥ መውጫውን ካከራየበት ግዜ ጀምሮ ጤነኛ ነው ብሎ ማሰብ ፍፁም ስህተት ነው

Re: አያቶቹ በምሁራኑ የእየሱስ ገዳም በሰለጠኑበት ሃገር እንዴት የፒፒው ቱስ ቱስ ካድሬ ጭልፊቱ አረማዊውና ከርሳም ሆኖ በቀለ?

Posted: 01 Jan 2025, 00:23
by Selam/
ጭልፊቱዬ - ስምህን አውቀህ በፍጥነት ከተፍ ማለትህ አስደስቶኛል። :lol: :lol:

የአል ሲሲም አማልዕክቶች እንደሚደሰቱብህ እርግጠኛ ነኝ። ድሮስ እንዳንተ ያለ ወዙ ያለቀ ጉፋያ የግብፅ ጣዖት አዳማቂ ሊሆን እንጂ የሚችለው ለእማማ ኢትዮጵያ ምን ይፈይዳል። አጭበርባሪ!