ከአንድ አመት በኋላ ...ወፍ የለም
MOU የተፈረመበት የአንድ አመት መታሰቢያ በመላ ኢትዮጵያ በደመቀ በአል እንደሚከበር ተገለፀ
“እንኳን ደስ ያለን ኢትዮጵያ የራሷን ወደብ አገኘች"
ከአንድ አመት በኋላ ...ወፍ የለም
ከአንድ አመት በኋላ ...ወፍ የለም
Re: MOU የተፈረመበት የአንድ አመት መታሰቢያ በመላ ኢትዮጵያ በደመቀ በአል እንደሚከበር ተገለፀ
C'mon, it's going to be signed and turned into an agreement tomorrow to celebrate its first birthday. We might see Horus attending the historical event next to international dignitaries, including Putin, Macron, etc., even though Macron has all his dignities in his own ar'se, as the French people consider him the most hated person in France.
Re: MOU የተፈረመበት የአንድ አመት መታሰቢያ በመላ ኢትዮጵያ በደመቀ በአል እንደሚከበር ተገለፀ
ረጋ በሉ!
አሪፍ አይቸኩልም
ፒፒ ከሽፏል እርሱ የኢትዮዽያውያን አጀንዳ አልነበረም!!
We will sign the real MoU one day, we don’t care if it is Assab, Djibouti, Mogadishu or Barbara!
we will remind u when the date is due!
ኢትዮዽያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

እኔ ሰላም ወደብ በማስፈራራት፣ በማጭበርበርና አንዱን ሃገር ከሌላው በማጋጨት እንደማድገኝና ቢገኝም ዘላቂ እንደማይሆን፤ መፍትሄውም ሰላም ብቻ እንደሆነ ቀድሞውን ተናግሬያለሁ።
አሽቋላጭ ካድሬዎች ነገ ሊፈረም ነው፣ ሶማሌን እንወጋለን እንዳሉና እንደፎከሩ ንፍጣቸው ሳይደርቅ ይኸው 2025 ደረስን። በሌላ በኩል ደግሞ የአስካሪ አሽኮለሌዎች ኢትዮጵያ ከአሰብ ይልቅ ወደ ሶማሌላንድ ሄደችብን ብለው ፊታቸውን ሲቦጫጭሩና ሸር ሲሸርቡ ትርፍም ሳያገኙ የአደረ አፋሽም ሳይሆኑ ሜዳ ላይ አፋቸውን ከፍተው ቀሩ።
ኢትዮጵያ በሰላም ወደብ ይኖራታል፣ ጎረቤቶቿም እየተንደባለሉ ይለምኗታል። ቀላዋጯ ያደረ አፋሽ ክፍለ ሃገር የባሰ እንድትቀጭጭና በብላሽ እንድትንከራተት መፍትሄው መዝጋት ብቻ ነው።
አሽቋላጭ ካድሬዎች ነገ ሊፈረም ነው፣ ሶማሌን እንወጋለን እንዳሉና እንደፎከሩ ንፍጣቸው ሳይደርቅ ይኸው 2025 ደረስን። በሌላ በኩል ደግሞ የአስካሪ አሽኮለሌዎች ኢትዮጵያ ከአሰብ ይልቅ ወደ ሶማሌላንድ ሄደችብን ብለው ፊታቸውን ሲቦጫጭሩና ሸር ሲሸርቡ ትርፍም ሳያገኙ የአደረ አፋሽም ሳይሆኑ ሜዳ ላይ አፋቸውን ከፍተው ቀሩ።
ኢትዮጵያ በሰላም ወደብ ይኖራታል፣ ጎረቤቶቿም እየተንደባለሉ ይለምኗታል። ቀላዋጯ ያደረ አፋሽ ክፍለ ሃገር የባሰ እንድትቀጭጭና በብላሽ እንድትንከራተት መፍትሄው መዝጋት ብቻ ነው።
Re: MOU የተፈረመበት የአንድ አመት መታሰቢያ በመላ ኢትዮጵያ በደመቀ በአል እንደሚከበር ተገለፀ
ስለ አቶ ዓብዮት አጭበርባሪነትና ወራዳነት ይኸን ልጨምርልህ: