Page 1 of 1
ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 15:12
by Horus
ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል!!! ኢትዮጵያ ጠረግ ጠረግ ሲያደርጓት! ፋቅ ፋቅ ሲያደርጓት ታላቅነቷ፣ ታሪካዊነቷ፣ እንቁነቷ ፍትው ይላል!!! ይብላኝ ለጸረ ኢትዮጵያ ፋንዲያዎች ይህቺ አገር ገን ገና ትገናለች
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 15:16
by Horus
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 15:46
by Horus
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 15:50
by sesame
M o U
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 15:55
by Horus
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 16:07
by Fed_Up
Horus wrote: ↑31 Dec 2024, 15:55
sesame wrote: ↑31 Dec 2024, 15:50
M o U
አንተ የሙሶሎኒ ገረድ መች ይህን ለመሰል ታሪክ ታደልኽ
አንተ የ ኢሜራይት ገረድ ዝም አትልም :: ቀላል ሽማግሌ
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 16:32
by Selam/
ማሜ ጩልሌው - የአሮጌውና የአዲሱ ዓመት ልዩነት ለማይታያቸውና፣ በጨለማ የታጎሩት ንፁሃን ህዝቦች ፈጣሪ እግዜር ይድረስላቸው።
አረማውያን አጓሪያቸውን፣ ወንጀለኞችን፣ ከርሳም ካድሬዎችንና አሽቃባጮችን ይድፋቸው!
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 20:13
by Horus
ወርቅማው የተባረኩ እጆች፣ አለምን የሚፈጥሩት እጆች! ካልቸር የሚባለው የሰው ልጅ ሥራ ውጤት ሁሉ የሚሰጡን ክቡር ጠቢባን !!! የኢትዮጵያ ባለውለታዎች !!! የሥራ ባህል!!! WORK ETHIC !!!!
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 20:31
by Horus
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 20:37
by Horus
ኮሪዶር ጠል ቱስ ቱስ አፍቃሬ ሲሲ ሁላ ሸገር ካልተመቸሽ ሞቃዲሾ አለልሽ !!! እብስ ጥርግ !!!
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 31 Dec 2024, 20:49
by Selam/
ማሜ ጩልሌው
ጄኖሳይድን የምትደግፉ ወይንም የምትደብቁ ቱስ ቱስ ካድሬዎች የእጃችሁን ይስጣቸሁ። አጭበርባሪ!
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 01 Jan 2025, 05:22
by Tiago
ኮሪዶር ጠል ቱስ ቱስ አፍቃሬ ሲሲ ሁላ ሸገር ካልተመቸሽ ሞቃዲሾ አለልሽ !!! እብስ ጥርግ !!!
horus the horrible
ኮሪዶር ጠል
አብይ አሕመድ ኮሪደር ውስጥ እየሄድክ ያርግህ
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 01 Jan 2025, 19:55
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑31 Dec 2024, 15:12
ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል!!! ኢትዮጵያ ጠረግ ጠረግ ሲያደርጓት! ፋቅ ፋቅ ሲያደርጓት ታላቅነቷ፣ ታሪካዊነቷ፣ እንቁነቷ ፍትው ይላል!!! ይብላኝ ለጸረ ኢትዮጵያ ፋንዲያዎች ይህቺ አገር ገን ገና ትገናለች
ማንም ዜጋ የሃገሬ ጉዳይ ያገባኛል ማለት ቢችልም ሲለፋ ከርቀት ሆኖ ሂስ መስጠት ይከብዳል።
ታሪካዊ ስህተትን ሰምቶ ማለፍም ይከብዳል።
ኤምፐረር ማለት ምን ማለት ነዉ?
ንጉሰ ነገስት ማለት ምን ማለት ነዉ?
ክብረ ነገስት ስለ ኤምፐረር የሚለዉ ኣለ?
ካልተሳሳትኩ ንጉሰ ነገስት ሀይለ ስላሴ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ ሄደዉ የተናገሩት እና የተከበሩበት ጽንሰ ሀሳብ በሃገሮቻችን እንከባበር ነዉ።
እንደዚህ ዐይነት ጽንሰ ሀሳብ የሚመነጨዉ ከኖብል እንጂ ከኤምፐረር ኣይዴለም።
ኤምፐረር ሃገሬ ተቀምጬ ሌሎች ሃገሮችን ጭምር እንዳሻኝ እገዛለሁ ባይ ነበር። አስተሳሰቡ ተሸንፎ ታሪክ ሆኗል።
ይህ ስህተት ነዉ ወይስ እየታወቀ ነዉ ኤምፐረር ሀይለ ስላሴ የሚባለዉ? በአማካሪ ታስቦበት ይሁን በግድ ዬለሽነት የተተረጎመ ከሆነ በዚህ ዘመን ማረም ይቻላል።
ማደናገርያ ከሆነ እስከ መቼ ነዉ በትርጉም ስህተት የምንደናገረዉ?
እ አ አ በአስራ ዘጠኝ ሰላሳ ኣንድ በማን ኣማካሪነት ነግሰዉ ነበር ከአምስት ዓመታት በኋላ ከሃገር ለመዉጣት የተዳረጉት?
ማረም ሲቻል በኤምፓየሮች ግዛት ስር ሲማቅቁ የኖሩ ሃገሮች መሪዎች ፊት ወጥቶ በስህተት እኛም ኤምፐረር ነበረን ማለት እንዴት ነዉ የማይከብደዉ?
በርጩመ ኡልፍና አባቱ ኡፍ ጀለ ባተ ይባላል። የክብር በርጩማን ስር ስሩ የሚሸከመዉ ባለቤቱ ነዉ ማለት ነዉ።
ክብር የክብረ ነገስትም ርዕስ ነዉ።
የኢትዮጵያ ታላቅነት ምንጭ የጨዋነት ወይም የኖብልነት ባህርይዋ እንጂ የኤምፐረርነት ባህሪይዋ ኣይዴለም። የኖብልነት ባህርይዋ ነዉ ኤምፓየሮችን ከኣህጉር ገለል ያደረገዉ።
ፓላሱ ብሔራዊ እንጂ ኤምፔርያል ኣይልም።
በእገዛ የተመሰገነችዉ ፈረንሳይ የልበርቴ፣ ኤጋሊቴ፣ ፍራተርኒቴ ኣብዮት ባለቤት ናት።
ከእንግሊዝ ኤምፓየር እና ኤምፐረር ነፃነት ብሎ ጦርነት ጀምረዉ ያሸነፉት አሜሪካኖች በዳዮች የነበሩ ቢሆንም ኣቋቋምን ያሉት ሪፐብሊክ ነዉ።
የፈረንሳይ ኣብዮትም ሆነ የአሜሪካ ነፃነት ጦርነት የተከሰቱት ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ንቅናቄ ወዲህ ነዉ።
ይህ ንቅናቄ ዐለምን ወደ ፊት ለማራመድ ከቀየራት መቶዎች ዓመታት ተቆጥረዋል።
የቀየራት ኤምፐረር ሃገሬ ተቀምጬ ሌሎች ሃገሮችን ጨምሬ እንዳሻኝ እገዛለሁ ከማለት ወደ ኮንስቲቲዩሽናል ሶሳይቲ ነዉ። ከኤምፓየር ወደ ኔሽን እና ሪፐብሊክ ነዉ።
አዉሮፓ እና መሠረታቸዉ አዉሮፓ የሆኑ አሜሪካኖች ጠንቅቀዉ የምያዉቁትን የሃገሬ ሰዎች ፍንጭ የሌላቸዉ መሆን ኣስደንጋጭ ነዉ።
Re: ታላቂቷ እናት ኢትዮጵያ! HAPPY, HAPPY NEW YEAR TO YOU!!!
Posted: 01 Jan 2025, 20:14
by Horus