Page 1 of 1
በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2025
Posted: 31 Dec 2024, 13:41
by Abere
በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን። ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ ካሳር
ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ ክ/ሀገር መልካም 2025
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 31 Dec 2024, 14:33
by Selam/
መልካም አዲስ ዓመት!!!
የመልካም ምኞት አሰላለፉን ግን አገላብጠኸዋል፤ ደም መፍሰስ ካልቆመና የፍትህ መዛባት ከቀጠለ ድህነቱ ለብዙዎቹ ህዝቦቻችን ይቀጥላል። Cheers!
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 01 Jan 2025, 14:19
by Abere
ትክክል ነው ደም መስፈሰሥን መገደብ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ደም መጣጭ የሆነውን ኦሮሙማ እና የድህነት ጎጆ በህዝብ ላይ የቀለሰውን ግብዝ ስርዐተ-አራዊት ሲወገድ ነው። የህይወት መጽሀፍ እስመ ዐልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚእብሄር - ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እና በነጮቹ አመት የጎሳ ቅራቅንቦ እና የቆጣረው የድህነት ቅማል፤ የዱርዬ መንግስት ነኝ ባይ ይራገፍ ይሆናል። ትሁህትናን ከፍ ከፍ ያደረገ፤ ትዕቢተኞችን ያዋረደ እግዚብሄር ይችላል። ይህን ደግሞ ከወያኔ አይተን መመስከር እንችላለን። በመሳሪያ ብዛት፤ በአጫፋሪ ብዛት፤ በዐለም አደባባይ ካላት ኦፈ ሰማያት አሽጭቃባጭ ብዛት ወያኔ እንደ ተራራ ዘላለም ትኖር ይመስላት ነበር - ግን እንደ ማለዳ ጤዛ በጠዋት ጸሀይ ቀልጣ ረገፈች። እግዜር ተዐምራዊ ክንዱን ይመዛል - በተረኛ አስጸያፊ ዘግናኝ ዘረኛ ኦሮሙማ ላይ ይህን ሊያደርግ ይችላል። በእውኑ ዛሬ ኢትዮጵያ አለች ከማይባልበት ዋዜማ ላይ ናት ማለት ድፍረት አይሆንም ድፍን ወሎ፤ጎጃም፤ጎንደር፤ ትግራይ ፤ ሸዋ( ሰሜን) ለአለፉት አመታት እስከ አሁን ድረስ መንግስት ዐልባ ነው። ይህ ማለት ደግሞ ከወገብ በታች ያለች ኢትዮጵያ ይዞ አገር እና መንግስት አለ ማለት ማፌዝ ነው።
እግዜር ኢትዮጵያን መንግስት፤ ስርዐት፤ ጀግና ይስጣት። የችግር ማዳቷን በምህረት እጁ ያስወግድላት።
Selam/ wrote: ↑31 Dec 2024, 14:33
መልካም አዲስ ዓመት!!!
የመልካም ምኞት አሰላለፉን ግን አገላብጠኸዋል፤ ደም መፍሰስ ካልቆመና የፍትህ መዛባት ከቀጠለ ድህነቱ ለብዙዎቹ ህዝቦቻችን ይቀጥላል። Cheers!
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 01 Jan 2025, 14:35
by Digital Weyane
ለትግራዋይ ዎንድሜ Abere መልካም የፈረንጅ አዲስ አመት እመኝለታለሁ። ቅናት እንደ ሲዖል የጨከነች ናት እና ዎንድማችን Abere በሰይጣናዊ ቅናት እየተቃጠለ፣ የበታችነት ስሜቱ እንደ ትል እየበላው እያየን ዝም ብንል ህሊናችንስ ያስተኛናል? ትግራዋይ ዎንድማችን Abereን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 01 Jan 2025, 14:54
by Abere
የኤርትራው ክፍለ ሀገር ተወላጂ ኢትዮጵያው ወገናችን (ዲጂታል ወያኔ) በእውነቱ የኤርትራ ክ/ሀገር ህዝብ ዘመን መቀየሩን እንኳን አያውቅም እሥር ቤት ውስጥ ከ34 አመታት በላይ ያለ በመሆኑ ቀን፤ወር፤ዓመት መቁጠር አይችልም - መጠነ ጊዜ አያውቅም ተቀላቅሎበታል። የዘመን ለውጥ ብስራት ኢትዮጵያዊያን ቢያንስ ያሰማሉ - በሰማይ ላይ ርችት በምድር ላይ እዮሀ -ደመራ ይደምራሉ። የወንጌል ቃል እና ትዕዛዝ የሆነውን ("ስታሰረ ጎብኝታችሁኛል" ) የአምላካችንን ትዕዛዝ የሆነውን እስረኛውን የኤርትራ ክ/ሀገር ወገን የዘመን ብስራት ለምን ነገራችሁ ከሆነ - ከፍተኛ የስነ-ልቦና ስብትራት ወይም ቁጭት አለባችሁ ማለት ነው። የመንፈስ ግዞት እና ባርነት እጅግ ክፉ ነው - እግዜር ከደዌ አስካሪ ይፈውስህ። May God heal you from the affliction of chronic Ascari
Digital Weyane wrote: ↑01 Jan 2025, 14:35
ለትግራዋይ ዎንድሜ Abere መልካም የፈረንጅ አዲስ አመት እመኝለታለሁ። ቅናት እንደ ሲዖል የጨከነች ናት እና ዎንድማችን Abere በሰይጣናዊ ቅናት እየተቃጠለ፣ የበታችነት ስሜቱ እንደ ትል እየበላው እያየን ዝም ብንል ህሊናችንስ ያስተኛናል? ትግራዋይ ዎንድማችን Abereን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 01 Jan 2025, 15:51
by Union
ከመናጢ ነጮች ህዝቡ እራሱን ነፃ እንዲያወጣ። የነጮች የእጅ አዙር ወረራ የምናስቆምበት። የነጮችን ተላላኪዎች የምንደመስስበት አመት ይሁን። እነሱም አገው ሸንጎ፣ ጃል ሰኚ ሽመልስ-አብይ olf እና የተጎማመደው ህውሀት ናቸው
Re: በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን።ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ-ካሳር ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ መልካም 2
Posted: 01 Jan 2025, 16:20
by kebena05
“አድስ አመት "
እበቴ ተብታባ ከንባታ ሙርከኛው ፤ አዲስ አመት ነው የሚባለው
Abere wrote: ↑31 Dec 2024, 13:41
በ2025 የነጮች አድስ አመት ኢትዮጵያ ከመናጢ ነጭ ድህነት ነጻ የምትወጣበት፤ ከደም አለላ የምትነጻበት ይሁን። ለመላ ኢትዮጵያ ከራስ ካሳር
ኤርትራ ክ/ሀገር እስከ ሞያሌ ሲዳሞ ክ/ሀገር መልካም 2025