Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ፋኖ አዲስ አበባ ገባ :: የብልፅግና ደጋፊ የነበሩትን ጎጃሜውን ባለሃብት ገደለ ::

Posted: 31 Dec 2024, 11:20
by Thomas H
ታዋቂው የአክሰስ ኮም ኩባንያ ባለቤት እና የሸበል በረንታ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ አቶ ቢረሳው ምናለ ትናንት ምሽት 1:30 ላይ ቤታቸው በር ላይ በጥይት ተመትተው እንደተገደሉ ታውቋል።
የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው ባለሀብቱ በለሚ ኩራ፣ ወረዳ ዘጠኝ 'አትሌቶች መንደር' መውረጃ አስፓልት አጠገብ በሚገኝ መኖሪያ ቤታቸው በር ላይ መኪና ውስጥ ሆነው የግቢው በር እንዲከፈት ክላክስ እያደረጉ ባሉበት ወቅት በጥይት ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
"በሰዓቱ የአስፓልቱና የአካባቢው መብራት ጠፍቶ ነበር" የሚሉት የአካባቢው ነዋሪዎች በአካባቢው ምንም የፀጥታ አካል አልነበረም፣ በስፍራው የደረሱትም ነግቶ ነው ብለዋል።
የምስራቅ ጎጃም ቢቸና ወረዳ ተወላጅ የሆኑት እና የ 'ምናሉ ሆቴል' ባለቤት አቶ ቢረሳው የቀብር ስነስርዐት በዛሬው እለት በሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ በግድያው ዙርያ መረጃ ተጠይቆ "መረጃው አልደረሰንም" ብሏል።




Re: ሰበር ዜና : ፋኖ አዲስ አበባ ገባ :: የብልፅግና ደጋፊ የነበሩትን ጎጃሜውን ባለሃብት ገደለ ::

Posted: 31 Dec 2024, 12:27
by Misraq
ስዩም መስፍን እና አባይ ፀሃዬን ኦሮሙማ በገደለበት መንገድ ይመስላል ይህም የተፈፀመው።

ትግሬ ያን ሁሉ ረስቶ ለጋላ ቂጡን አፈንድዶ ሲ*ዳ ያየንበት ዘመን ትንግርት ነው። ቆማል ቶማስም ቂጡን ከተነጨ በኋላ ለአዲሶቹ ጌቶቹ ፊንጣጣውን እንኩ እያለ ነው።