ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?
Posted: 31 Dec 2024, 04:27
እንደው ስለገረመኝ ነው
እዚህ አንዳንዶች የሚለጥፉት ብሮቦጋንዳ ደርግ ደርግ ስለሽተተኝ ነው
በደርግ ዘመን ስላደግሁ አልስታቸውም!
በምድር ላይ የሚሆነውና የሚለጥፉት ብሮቦጋንዳ ላይ ያለው ክፍተት ስፋት የገደል ያህል ነው
ስለየኛዋ ኤርትራ እንደሚለጥፉ ቢነግሩን ለመከታተል ይጠቅመናል!
ኤርትራ ቁ 1. አስመሪኖ
ኤርትራ ቁ 2. ውጋንዳ
ኤርትራ ቁ 3 አ.አ
ኤሪ ቁ 4. ቲላቪቭ
ኤሪ ቁ 5 አማሪካን
ኤሪ ቁ 6 ስካንዲኔቢያ
...
አላልቅ አለኝ
እንዳሜባ ተከፋፍለው ተበትነዋል
....
whereber እኔሱ ያሉበት እኮ እኛስ የመኖራችን ጉዳይ አይገርማችሁም? ሶሜሌም አለ እንጅ!
ጋዘጠኞቹስ ጉደኞች አይደሉ?
የጦብያውያን-ሶማሌ-ኤርትራውያን ስፈር በውጋንዳ....በሚኖሶታ...እያሉ ይዘግባሉ!!
ቀን አንዱ ባንዱ ላይ ሽቀላ ይስራል
ማታ ቢራ ቤት ይነታረካሉ
አገር ቤት ቦለቲከኞቻቸው ይናቆራሉ!
የስፈር ጉልበተኛ (ግብፅና UAE) እየተደገፉ!!
አጃኢብ ነው!!
እንደው ሻውያ ነብስህን አይማረውና
-ጥሩ ኤርትራዊ ብንያምና አይዛክ ብቻ ናቸው?
-ኮንተይነር ውስጥ አሽጋችሁ የተቀመጣችሁባቸው ቀሾችና ባስተሮች ነገር ጋዜጠኞች ነገር አይቀፋችሁም?
ኧረ ልቀቋቸው!
ማነህ ቶግ ሙጀሌ ፊያ-ሜጣ
ኧረ ባካችሁ!
ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት በጎነት ሳይሻል አይቀርም