Page 1 of 1

ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 30 Dec 2024, 14:22
by Thomas H
ኢትዮጵያን በእንደዚህ ሁኔታ ነው እየመራት ያለው:: አሁን እንደ መንግሥቱ አንድ ጥይት እስኪቀር እዋጋለሁ ብሎ ወደ ዱባይ ላሽ ይላል ወይስ ይገድሉታል


Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 30 Dec 2024, 21:47
by Thomas H
Source: Facebook

Girum Wondimu

·
የመንግስት #በአንድራስሁለትምላስ
⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
⭕ «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
⭕ «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
⭕ «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»😂
⭕ «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»😂
⭕ «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 😂
⭕ «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»😂
⭕ «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»😂
⭕ «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»😂
⭕ «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»😂
⭕ «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»😂
⭕ «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
⭕ «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»😂
⭕ «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»😂
⭕ በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር😂😂😂እያደረኩ እሄድ ነበር»
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»😂
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
⭕ «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»😂
⭕ «ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»😂
⭕ «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»😂
⭕ «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»😂
⭕ «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»😂
⭕ «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»😂 ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ 😁)
⭕ «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»😂
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን»😂
⭕ «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»😂
⭕ ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»😂
⭕ «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»😂
⭕ «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»😂
⭕ «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»😂
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው»😂
⭕ «ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»😂
⭕ «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»😂
⭕ «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»😂
⭕ «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»😂
⭕ «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»😞
⭕« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»😂
⭕ « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»😂
⭕ «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»😂

Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 31 Dec 2024, 09:52
by Thomas H
ጉቦ በግልፅ በድርድር ሆኗል :: አሁን የቀረው በፓርላማ አዋጅ ወጥቶ የጉቦን መጠን መወሰን ነው ::
"ለምኖ የሚኖር፣ የሚበላው ነገር ከሌለው ደሃ ላይ እንኴ አምስት መቶ ብር ነው የምንቀበለው ይላል ደረቱን ነፍቶ። ጥግ የሌለው ጭካኔ፣ አይን ያወጣ መንግስታዊ ዘረፋ። አንደኛው ደግሞ የሰጠችንን ይዘን እንሂድ ይላል ::
Please wait, video is loading...

Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 31 Dec 2024, 11:06
by Thomas H
አዲስ አበባ ውስጥ የቅቤ ተጠቃሚ ስለበዛ ዋጋው ላይ ጭማሪ ታይቷል(demand vs supply) :: ሸኔ ትኩሳት ስለሆነበት ሽመልስ ለጭንቅላት ማብረጃ ቅቤ እየተጠቀመ ነው

Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 02 Jan 2025, 19:43
by Thomas H
መበረታታት ያለበት ዲሞክራሲያዊ ውይይት

Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 02 Jan 2025, 19:43
by Thomas H
መበረታታት ያለበት ዲሞክራሲያዊ ውይይት