
ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
ኢትዮጵያን በእንደዚህ ሁኔታ ነው እየመራት ያለው:: አሁን እንደ መንግሥቱ አንድ ጥይት እስኪቀር እዋጋለሁ ብሎ ወደ ዱባይ ላሽ ይላል ወይስ ይገድሉታል


Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
Source: Facebook
Girum Wondimu
·
የመንግስት #በአንድራስሁለትምላስ
«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 
«ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
«እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
«ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»
«በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
«ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
«5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
«እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»
«እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር

እያደረኩ እሄድ ነበር»
«ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
«ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
«ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
«አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»
«ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
«የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»
«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ
)
«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
«ስናጠፋ ቆንጥጡን»
«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»
«የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
«በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
«……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
«መግደል መሸነፍ ነው»
«ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
«ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
«አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
«ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
«ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»
« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
«በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
Girum Wondimu
·
የመንግስት #በአንድራስሁለትምላስ
Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
ጉቦ በግልፅ በድርድር ሆኗል :: አሁን የቀረው በፓርላማ አዋጅ ወጥቶ የጉቦን መጠን መወሰን ነው ::
"ለምኖ የሚኖር፣ የሚበላው ነገር ከሌለው ደሃ ላይ እንኴ አምስት መቶ ብር ነው የምንቀበለው ይላል ደረቱን ነፍቶ። ጥግ የሌለው ጭካኔ፣ አይን ያወጣ መንግስታዊ ዘረፋ። አንደኛው ደግሞ የሰጠችንን ይዘን እንሂድ ይላል ::
"ለምኖ የሚኖር፣ የሚበላው ነገር ከሌለው ደሃ ላይ እንኴ አምስት መቶ ብር ነው የምንቀበለው ይላል ደረቱን ነፍቶ። ጥግ የሌለው ጭካኔ፣ አይን ያወጣ መንግስታዊ ዘረፋ። አንደኛው ደግሞ የሰጠችንን ይዘን እንሂድ ይላል ::
Please wait, video is loading...
Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
አዲስ አበባ ውስጥ የቅቤ ተጠቃሚ ስለበዛ ዋጋው ላይ ጭማሪ ታይቷል(demand vs supply) :: ሸኔ ትኩሳት ስለሆነበት ሽመልስ ለጭንቅላት ማብረጃ ቅቤ እየተጠቀመ ነው


Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
መበረታታት ያለበት ዲሞክራሲያዊ ውይይት


Re: ወቅታዊ : ዓብይ አህመድ ዛሬ
መበረታታት ያለበት ዲሞክራሲያዊ ውይይት

