Page 1 of 1
Amazing! ፓርላማ ውስጥ የሚተኙት ሰዎች ላይ አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ
Posted: 30 Dec 2024, 13:21
by Thomas H
Please wait, video is loading...
Re: Amazing! ፓርላማ ውስጥ የሚተኙት ሰዎች ላይ አብዮታዊ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ
Posted: 30 Dec 2024, 13:48
by Affable
ከ “አብዪታዊ እርምጃ” ጋር ከተለያየን የሰነበትን መስሎኝ። በመሰረቱ ፓርላማ ውስጥ መተኛቱ አሳፋሪ ነው። የፓርላማ አባል “በግዴታ” የተሰበሰበበትን ስብሰባ እንዴት ሌሎች በቴሌቭዥን ይከታተላሉ ብሎ መገመት ይቻላል። ስብሰባ ለረጅም ሰአት ማረግ በመሰረቱ አሰልቺ ነው። ሰው ሌሎች ሲያወሩ ቁጭ ብሎ የመስማት ትእግስቱ ውሱን ነው — ያውም የሚጠጣ በሌለበት — ስለዚህም የ ፓርላማን የስብሰባ ሰአት ማሳጠር የግድ ነው። ትራስ ይዘው መምጣት ከመጀመራቸው በፊት ያ ቢተገበር ትክክል ይመስለኛል።