ባለስልጣኑን እያዞሩ ይህን ይህን ማሳያት፣ ትልቁ ጥቅሙ፣ ማሳያነቱ ነዉ
Posted: 30 Dec 2024, 05:47
ባለስልጣኑን እያዞሩ ይህን ይህን ማሳያት፣ ትልቁ ጥቅሙ፣ ማሳያነቱ ነዉ። ይህን ያየ ባለስልጣንም በበኩሉ እኔም በርትቼ፣ የአገርን ና ሕዝብን ጥቅም ከራሴ ጥቅም አስቀድሜ ከሰራሁ፣ ስሜን ና ዝናዬን አኑሬ ማለፍ እችላለሁ ብሎ እንድነሳሰ ያደርገዋል።
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/