ፌዘኛዉ እረኛ፣ ማን ይመስለችዋል?
Posted: 29 Dec 2024, 17:03
ቪዲዮዉን ሳትከፍቱ፣ እስኪ ትንሽ አሰላስሉ ና ድረሱበት!
ሰዉዬዉ ያን ያህል የለየለት ፌዘኛ አይመስለኝም። ሰዉዬዉ አላማ አለዉ፣ ገንዝቡን እንዴት አድርጎ እንደምያበርረዉ በደምብ ያዉቃል። ማን ልታለብ እንደምችል በደምብ ያዉቃል።