Page 1 of 1

አሰብ

Posted: 29 Dec 2024, 03:32
by Horus

Re: አሰብ

Posted: 29 Dec 2024, 03:37
by Union
የሱማሌ ላንዱን ነገር እንደ ትኩስ ድንች ፈጥፍጠሽ አሰቤ የኦሮሙማው ወደቤ ማለት ጀመርሽ ደግሞ።

ዛሬ ደግሞ ስለ ፈረንጆቹ ኮሪደር ልማት ብዙም አልለጠፍሽም። ምንድነው ነገሩ :lol:

Re: አሰብ

Posted: 29 Dec 2024, 04:46
by ethiopianunity
ቪዲዮውን ከሰማህ ርእሱ ስለ ኦሮሙማ ምንም ጉዳይ የለውም። ለምን ኦሮሙማ ለማለት እንደፈለክ ኣልገባኝም። ኢትዮጵያዊ ነኝ ካልክ የኢትዮጵያን ጥቅም መፈለግ ነው። የኢትዮጵያጥቅም የኤርትራም ጥቅም ነው ብዬ ኣስባለሁ። ሻብያ ነሽ መሰለኝ። መቼ ነው ሻብያም ሆነ ኤርተራ ለኢትዮጵያ ያሰበው ህዋሃትም ወያነም እንደዚሁ